𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) Telegram channel photo

𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم)

@ibnu_ibrahim11Public Channel

➢ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት ቻናል ነው።

145

Last views

12.7k (12,732 subscribers)
اراکین
—
Rating
80
Total Posts
Oct 13, 2026, 5:20 PM
اپ ڈیٹ کیا گیا
Apr 1, 2026
Created
Stats

آپ اردو میں مواد دیکھ رہے ہیں۔ دوسری زبانوں میں مواد دیکھنے کے لیے سائٹ کی زبان تبدیل کریں۔

Channel Information

Channel Information
Channel Name𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم)
Username@ibnu_ibrahim11
CategoryCourses & Learning
Languageاردو
Countryپاکستان
اراکین12,732
Channel TypePublic Channel
Created1 اپریل، 2026
Last Updated13 اکتوبر، 2026 • 9 دنوں پہلے
StatusActive

درجہ بندی

عالمی درجہ بندی
#413423-759
زبان کی درجہ بندی
#912-4
زمرہ کی درجہ بندی
#3674کوئی تبدیلی نہیں

سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ

کل: 12.7K30 Days growth: -4293.3%
09/1409/1909/2409/2910/0410/0910/13
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - 30 Days
DateSubscribers
14:09:202613,161
15:09:202613,161
16:09:202613,030
17:09:202613,030
18:09:202613,030
19:09:202613,030
20:09:202613,030
21:09:202613,030
22:09:202613,030
23:09:202613,030
24:09:202613,030
25:09:202613,030
26:09:202613,030
27:09:202613,030
28:09:202613,030
29:09:202613,030
30:09:202613,030
01:10:202613,030
02:10:202613,030
03:10:202613,030
04:10:202613,030
05:10:202613,030
06:10:202613,030
07:10:202613,030
08:10:202613,030
09:10:202613,030
10:10:202613,030
11:10:202613,030
12:10:202613,030
13:10:202612,732
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:202615,024
Week of 06:04:202614,955
Week of 13:04:202614,858
Week of 20:04:202614,777
Week of 27:04:202614,777
Week of 04:05:202614,777
Week of 11:05:202614,642
Week of 18:05:202614,642
Week of 25:05:202614,642
Week of 01:06:202614,383
Week of 08:06:202614,383
Week of 15:06:202614,383
Week of 22:06:202614,057
Week of 29:06:202614,057
Week of 06:07:202614,057
Week of 13:07:202613,815
Week of 20:07:202613,815
Week of 27:07:202613,640
Week of 03:08:202613,640
Week of 10:08:202613,640
Week of 17:08:202613,431
Week of 24:08:202613,282
Week of 31:08:202613,282
Week of 07:09:202613,161
Week of 14:09:202613,030
Week of 21:09:202613,030
Week of 28:09:202613,030
Week of 05:10:202613,030
Week of 12:10:202612,732
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Monthly
DateSubscribers
April 202614,777
May 202614,642
June 202614,057
July 202613,727
August 202613,282
September 202613,030
October 202612,732
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Yearly
DateSubscribers
202612,732

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1አንዲት ሴት በምሬት ስታለቅስ ኑሕ ዐሰ ተመለከቷት'ና፦ «ለምን ታለቅሻለሽ?» አሏት።1.6K
  2. #2አክሱምና ቴዲ አፍሮ1.6K
  3. #3🔴 የዒድ ልብስ ለልጆቻችህ እና ለሚስትህ ስትገዛ በየዒዱ ጠዋት በፈገግታ የምታለብስህ የነበረችዋን "እናትህን"1.6K
  4. #4#AXUM1.6K
  5. #5እንዲህ የግቢ ተማሪ ነኝ ጥርሴ አሞኝ ነው 300 ብር ላኩልኝ1.5K
  6. #6ወንድ ልጅ እጁ ላይ ቁርአን እና ኪታብ ይዞ እንጂ ጫት በፊስታት ይዞ ሲዞር አያምርበትም1.4K
  7. #7ወደ የሚጠቅማችሁ ቻናል ብቻ ለመጠቀም ተቀላቀሉ1.4K
  8. #8በኦንላይን ቁርአን መቅራት ከፈለጋችሁ አናግሩን።ሴቶች በሴት ኡስታዛ ነው።1.4K
  9. #9🟥 የ1447ኛው ዓ.ሂ የዒድ አል-ፊጥር በዓል መቼ እንደሚከበር ዛሬ ምሽት ይታወቃል!1.4K
  10. #10አላህን እና አላህ ዘንድ1.3K

تازہ ترین پوسٹس

🔥 አሸባሪዎችና ንጉሡ በመስጂድ አል-ሐራም ፦

... و ما الاعتداء الارهابي الظلوم على الملك عبد العزيز بن عبد الرحمن الفيصل ال سعود طيب الله ثراه الا صورة من صور الارهاب الظالمة المظلمة ذلك أنه كان يطوف بالبيت صباح يوم الجمعة سنة 1353ه طواف الافاضة فبينما هو في الشوط الرابع من طوافه و معه ابنه الأكبر سعود بن عبد العزيز
و معهما ثلة قليلة من رجال الامن و الحراس فاذا برجل غادر فاجر يخرج من الفجوة الشامية من حجر اسماعيل و قد استل خنجرا و صاح صيحات منكرة و اندفع نحو الملك فتصدى له الشرطي أحمد بن موسى العسيري الا أن الغادر عاجله فطعنه فقتله ثم تصدى للغادر الملحد جندي اخر فقتله و تصدى
له أحد رجال الحرس الملكي فأطلق عليه رصاصة فأرداه قتيلا ثم خرج مجرم ثاني فتصدى له جندي من الحرس فقتله فخرج ثالث فرأى ذعرا فولى هاربا و أدركته رصاصة أحد رجال الأمن فخر صريعا و أمر الملك بقفل الأبواب حتى أكمل طوافه و حرصوا على كتم ما حصل لئلا يلحق الحجاج شيء من الخوف
و القلق فيؤثر في حجهم و كان الارهابيون ثلاثة ممن امتلأت قلوبهم غلا و حقدا و حسدا لهذا الامام الذي أحيا الله بامامته السنن فارتفع علمها مرفوفا على الجزيرة و انتشرت دعوة الهدى و النور حتى بلغت الافاق البعيدة في أرض الله المديدة شرقا و غربا و شمالا و جنوبا فرحمه الله و طيب ثراه و جعل الجنة مأواه و النار لأعداء دين الله الذين يحرصون دائما على نشر الفساد في أرض الله.

من كتاب الارهاب و اثاره على الأفراد و الأمم

للشيخ زيد بن محمد بن هادي المدخلي

... ግፈኛ ሽብርተኞች በንጉሥ ዐብዱልአዚዝ ቢን ዐብዱረሕማን አል-ፈይሰል አሊ-ሰዑድ ላይ የፈጸሙት አሰቃቂ የሽብር ጥቃት ነው። -አላህ ቀብሩን መልካም ያድርግለት- (ይህ ግፍ) የበዳይና የመበደል ሽብርተኝነት አንድ ምሳሌ ነው።

ይህም የሆነው (ንጉሡ) በ1353 ዓ.ሂ (1934 ዓ.) "ጁምዓ" ጠዋት “ ጠዋፍ  አል-ኢፋዳን ” (በካዕባ ዙሪያ) ሲያደርግ ነበር። በአራተኛው ዙር ላይ እያለ ከበኩር ልጁ ሳዑድ ቢን ዐብዱልዓዚዝ ፣ ከጥቂት የደህንነት ሰራተኞች እና ጠባቂዎች ጋር በመሆን አብረውት ነበሩ።

በዚህ ሁኔታ እያሉ አንድ ተንኮለኛ እና ክፉ ሰው ከ "ሀጅር ኢስማኤል" (የኢስማኤል ድንጋይ) አጠገብ (ከካዕባ አጠገብ ካለው ከፊል ክብ ግድግዳ) ከሻሚያ ክፍተት ወጣ። ጩቤ በመምዘዝ በጸያፍ መፈክሮች ጮኸና ወደ ንጉሱ ሮጠ።

የፖሊስ አዛዥ የነበረው አሕመድ ቢን ሙሳ አል-ዐሲሪ ገጠመው ፤ ነገር ግን ተንኮለኛው ሰው በመጀመሪያ አጠቃውና ወግቶ ገደለው። ከዚያም ሌላ ወታደር ገጠመው አምላክ የለሹ "ሙልሒድ" ገደለው። ከዚያም የንጉሣዊው ጥበቃ አባል የሆነ ወታደር ተኩሶ ገደለው።

ከዚያም ሌላ ሁለተኛ አመፀኛ "ሙጅሪም" ወጣ ። ነገር ግን አንድ ጠባቂ ገጠመው እና ገደለው። ሌላ ሶስተኛም ሰው ብቅ አለና በድንጋጤ አይቶ ሸሸ ! ነገር ግን ከደህንነት ሰራተኞች በአንዱ ጥይት ተመቶ ሞተ።

ንጉሡ ጠዋፍ እስኪጨርስ ድረስ በሮቹ እንዲዘጉ አዘዘ !

ምዕመናኑ በሐጅ ስነ-ስራታቸው ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድርባቸው እንዲሁም ፍርሃትና ጭንቀት ውስጥ በመግባት እንዳይጨናነቁ በሚል ክስተቱ በሚስጥር ለመጠበቅም ጥረት በማድረግ ተጠነቀቁ !

አሸባሪዎቹ ልባቸው በዚህ ኢማም ላይ በክፋት ፣ በጥላቻና በቅናት የተሞላ ሦስት ሰዎች ነበሩ !

አላህ ሱናን በዚህ ኢማም አመራር አማካኝነት አነቃቃው ! ሰንደቁም በባሕረ ሰላጤው ሀገራት ላይ ከፍ ብሎ ከፍ ከፍ አለ ! የምራቻና የብርሃን ጥሪ  በሰፊው ምድር ላይ ምስራቅና ምዕራብ ፣ ሰሜንና ደቡብ ፣ እሩቅ አድማስ እስኪደርስ ድረስ ተሰራጨ።

አላህ ይዘንለት !!! መቃብሩን መዓዛ ያድርግለት ፣ ጀነትንም መኖሪያው ያድርግለት ! የጀሀነም እሳት ለአላህ ዲን ጠላት ለሆኑትና ምድር ላይ ብልሽት ለማስፋፋት ሁልጊዜ ለሚተጉ ለሆኑት የኢስላም ጠላቶች ያድርገው !!!

ምንጭ ፦ (አል-ኢርሃብ ወአሳሩኡ ዐለል አፍራድ ወል-ኡመም)

(( ታላቁ ሼይኽ ዘይድ ቢን መሐመድ ቢን ሀዲ አል-መድኸሊ ))

https://t.me/amr_nahy1

📝 … ኢስማኤል ወርቁ...

Telegram

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው።አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ተጠቀሙ ⤵️ @AbuAbdlah_bot

VIEW CHANNEL
258000
ሳዑዲ ዓረቢያ በመስጂደል ሐረም  ውስጥ «ነውረኛ ድርጊት ፈጽመዋል» ባለቻቸው ሁለት የባንግላዴሽ ዜጎች ላይ የሞት ቅጣት ፈጸመች

ሳዑዲ ዓረቢያ በመስጂል ሐረም  ውስጥ ተገቢ ያልሆነ እና የቦታውን ቅድስና የሚያጎድፍ ድርጊት ፈጽመዋል ባለቻቸው ሁለት የባንግላዴሽ ዜጎች ላይ የሞት ቅጣት መፈጸሟን ይፋ አድርጋለች። የሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ናዜሩል እስላም አብዱል ባሲር እና ሲቲ አክታር የተባሉት ሁለቱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው በህግ ከተጠየቁ በኋላ፣ ጥፋተኝነታቸው በፍርድ ቤት በመረጋገጡ እና በንጉሱ የጸደቀ ውሳኔ በመሰጠቱ ቅጣቱ ጥቅምት 14 ቀን 2026  ተፈጽሞባቸዋል። ሆኖም ሳዑዲ ዓረቢያ ስለተፈጸመው ድርጊት ዝርዝር መረጃ ከመስጠት የተቆጠበች ሲሆን፣ ቅጣቱ የተጣለው በእስልምና ህግ በተሰጠ የዳኞች ስልጣን መሰረት መሆኑን ገልጻለች።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በጅዳ የሚገኘው የባንግላዴሽ ቆንስላ ጄኔራል የሞት ቅጣቱ ከመፈጸሙ በፊት ምንም አይነት ቅድመ ማስታወቂያ አልደረሰኝም ሲል ቅሬታውን አቅርቧል። ቆንስላው ጉዳዩን በተመለከተ ለሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋዊ የዲፕሎማሲያዊ ማብራሪያ መጠየቂያ (ኖት ቨርባል) ማስገባቱን የገለፀ ሲሆን፣ የሳዑዲ ባለስልጣናት በጉዳዩ ላይ እስካሁን የሰጡት ምላሽ እንደሌለ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ድርጊቱ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ የውጭ ሀገራት ዜጎች ህጋዊ መብትና የሞት ቅጣት አፈጻጸም ግልጽነትን በተመለከተ የቀረበው አስተያየት የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።

የተወሰ።
257001
Photo1/2
🌙ኹጥባ እየተደረገ የተኛን ሰው መቀስቀስ ...

ጥያቄ ፦

ከፊል ሰዎች የጁምዓ ቀን ኹጥባ እየተደረገ በመሀል ይተኛሉ። እነዚህን ሰዎች ብንቀሰቅሳቸው ከነዚያ ከተጫወቱና "ጁምዓ" የሌላቸው (የተበላሸባቸው) ከሆኑት ሰዎች እንወናለንን ?

መልስ ፦

👉 እነዚህን ሰዎች በንግግር ሳይሆን በድርጊት መቀስቀስ የተወደደ ይሆናል።

ምክንያቱም ፦ በኹጥባ ወቅት ንግግር መናገር አይቻልም❗️(ይህም የሆነው) ለነብዩ ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ንግግር ሲባል ነው ፦

« የጁምዓ ዕለት ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ እያለ ለጓደኛክ ፀጥ በል ያልከው እንደሆነ በእርግጥም (በጁምዓክ) ላይ ተጫውተካል !!! »

🌱 እዚህ ቦታ ላይ ( ፀጥ በል ! ) ማለት በመልካም ነገር ማዘዝ ከመሆኑ ጋር ነብዩ ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) "ተጫዋች" የሚል ስያሜ ሰጡት።

⛔️ ይህም በመሆኑ በኹጥባ ጊዜ መናገር ሐራም መሆኑንና ዝም ማለት ደግሞ ግዴታ እንደሆነ የሚያመላክት ነው !!!

(መጅሙዓ ፈታዋ (30/252))

((ኢማም ኢብን ባዝ))

https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal

… ኢስማኤል ወርቁ …
258003
🍒 ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ብርታት የለንም❗️

   አላህ እንዲህ ብሏል:-
﴿إِذْ تَسْتَغِيثُونَ رَبَّكُمْ فَاسْتَجَابَ لَكُمْ أَنِّي مُمِدُّكُمْ بِأَلْفٍ مِنَ الْمَلَائِكَةِ مُرْدِفِينَ﴾ [سورة الأنفال: ٩]
«ጌታችሁን እርዳታ በጠየቃችሁ ጊዜ፣ እኔም፦ “እኔ አንድ ሺህ መላእክትን ተከታታይ ሆነው የሚመጡ አድርጌ እረዳችኋለሁ” በማለት ለልመናችሁ ምላሽ ሰጠኋችሁ።»
📌 በበድር ዘመቻ ሙስሊሞች 313 ሆነው እየፎከረ የተሰባሰበውን የሽርክ ሀይል አዋርዶ ገርስሷል ይህ ተፈጥሯዊ ነውን?

📌 በቃዲሲያ ጦርነት 32 ሺህ ሙስሊሞች 240 ሺህ ፋርሳውያንን በጠላታቸው ሀገር ውስጥ ድል መንሳታቸው ተፈጥሯዊ ነውን?

📌 በየርሙክ ጦርነትስ 39 ሺህ ሙስሊሞች 200 ሺህ የሮማ ወታደሮችን ድል መንሳታቸው ተፈጥሯዊ ነውን?

📌 በቱስተር ጦርነትስ 30 ሺህ ሙስሊሞች 150 ሺህ ፋርሳውያንን ድል መንሳታቸው፣ ይህም በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ ብቻ 80 ጊዜ በተከታታይ መሆኑ ተፈጥሯዊ ነውን?

📌 በዋዲ በርባጥ ጦርነትስ 12 ሺህ ብቻ የሆኑ ሙስሊሞች 100 ሺህ የጠላት ወታደሮችን ድል መንሳታቸው ተፈጥሯዊ ነውን? ከእነዚህም ሌሎች ብዙ ጦርነቶች አሉ። በርካታ ታምራቶችም ታይተዋል

👆ሁልጊዜም ጠላቶቻችን በቁጥርም ሆነ በጦር መሣሪያ ይበልጡን ነበር። ታዲያ ይህ ተፈጥሯዊ ነውን?

አዎን በምድራዊና ቁሳዊ መለኪያዎች ሲታይ፣ ፈጽሞ ተፈጥሯዊ አይደለም! ነገር ግን በሰማያዊ የእምነት መለኪያዎች ሲታይ፣ በጣም ተፈጥሯዊ ነው!

✅ ምክንያቱም እኛ በጦረኞችና በጦር መሣሪያ ብዛት ተመርኩዘን አልተፋለምንም። የተዋጋነው በአላህ እገዛ ነው፤ በእምነታችንና በሃይማኖታችን ነው።

👌 ሶሐቦች በሑነይን ዘመቻ ቁጥራቸው በዝቶ ነበርና አለመሸነፍን ገመቱ አላህ ግን ግምታቸው ትክክል እንዳልሆነ ትምህርት ሰጥቶ ከእጃቸው ወጥቶ የነበረውን ድል መለሰላቸው።
﴿وَإِنَّ جُنْدَنَا لَهُمُ الْغَالِبُونَ﴾[سورة الصافات، ١٧٣]

«የእኛ ሠራዊት በእርግጥ ድል አድራጊዎች ናቸው።»
እምነታችንን አላህ በሚፈልገው መሠረት አጥብቀን ይዘን ውስጣችንንም አሳምረንና አስተካክለን፣ በእርሱም መንገድ በትክክል ስንታገል፣ አላህ የጠላቶችን አንገት በእጃችን እንድንቆጣጠር ያደርገናል፤ ያዋርዳቸዋልም።

ምክንያት ከተባለ

👇እውነታው ይህ የአላህ ንግግር ነውና👇
﴿كَمْ مِنْ فِئَةٍ قَلِيلَةٍ غَلَبَتْ فِئَةً كَثِيرَةً بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ [سورة البقرة: ٢٤٩]

«በአላህ ፈቃድ ጥቂት የሆኑ ቡድኖች ብዙ የሆኑ ቡድኖችን ድል ያደረጉበት ስንት ጊዜ ነው! አላህም ከታጋሾች ጋር ነው።»
👌 ምንጊዜም ከአላህ ጋር ሁን

@Abuabdlmenan
364002
በማኅበራዊ ሚዲያ (ፌስቡክ) ላይ ነቢዩ መሐመድን የተሳደበው ወጣት ሞት ተፈረደበት።

አኖጃን ሲቫራሳ የተባለ የ24 ዓመት ስሪላንካዊ ስደተኛ ሠራተኛ፣ " በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በሰጠው አስተያየት እስልምናን እና ነቢዩ መሐመድን ተሳድቧል " በሚል በሳዑዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል።

አኖጃን ለሞት ፍርዱ የዳረገው ክስ የተመሰረተበት፣ በስሪላንካ በተካሄደ የሂንዱዎች ሃይማኖታዊ ጉዞ ወቅት ከተከሰተ አንድ ክስተት በኋላ በማኅበራዊ ሚዲያ በተነሳ ክርክር ምክንያት ነው።

ይሄውም በሰኔ መጨረሻ አካባቢ አንድ ሙስሊም ወጣት ከሂንዱ አማኞች ጉዞ በኋላ አንድን ውሻ በእርግጫ ሲመታ የሚያሳይ ቪዲዮ በማኅበራዊ ሚዲያ በስፋት መሰራጨቱ ነው። ይህም ከፍተኛ ሃይማኖታዊ ክርክር አስነስቷል።

በዚያ ክርክር ውስጥ አንድ የፌስቡክ ተጠቃሚ አንድን የሂንዱ አምላክ የሚያጣጥል እና የሚያዋርድ አስተያየት መጻፉን ተከትሎ አኖጃን በታሚል ቋንቋ በሰጠው ምላሽ ነቢዩ መሐመድን የሚዘልፍ ይዘት ያለው ጽሑፍ አስፍሯል።

አኖጃን አስተያየቱን ወዲያውኑ ሰርዞ ይቅርታ የሚጠይቅ ቪዲዮ ቢለቅም፣ የጽሑፉ ቅጂ ለቀጣሪው እና ለሳዑዲ ባለሥልጣናት በመድረሱ በሐምሌ ወር ታስሮ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል።

እናቱ ራሳማኒካም ዮጋላክሽሚ የበኩር ልጃቸውን ሕይወት ለማዳን በእምባ ፍርዱ ቀሪ እንዲደረግለት ተማጽነዋል።

ጉዳዩ በስሪላንካ ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረ ሲሆን፤ የሲቪል ማኅበረሰብ ቡድኖች የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ አከናውነዋል ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግሥትም ምሕረት እንዲደረግለት ጥረት እያደረጉ ነው።

ሳዑዲ አረቢያ ቅጣቱ መቼ እንደሚፈጸም በይፋ ባለመግለጿ እና ብዙ ጊዜ ለቤተሰቦች ወይም ለኤምባሲዎች ሳታሳውቅ የሞት ፍርድን ስለምትፈጽም ቤተሰቦች ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ይገኛሉ።

ከአደንዛዥ ዕፅ እና ግድያ ወንጀሎች አንጻር በሃይማኖት ወንጀሎች የሚተላለፉ የሞት ቅጣቶች በሳዑዲ በአንፃራዊነት እጅግ አነስተኛ ቢሆኑም እስካሁን ለአኖጃን ይቅርታ ስለመደረጉ ከሳዑዲ በኩል የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ የለም።(ቢቢሲ)
ዋሱመሐመድ
543000
======ድሮ አውቄው ዘንድሮ ገባኝ=====

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

የሚለው የቁርአን አንቀፅ አንድ የሰለመ ወንድማችን

ወደ አሏህ መጥራትና ከሙስሊሞች መሆን መመረጥ ነው ብሎ በደረሰበት ሁሉ ይጠቅሰዋል።

"ምንም ልታወሩ ትችላላችሁ ከዚህ የሚበልጥ ሀሳብ ልታመጡ አትችሉም" ነው የሚላቸው።

እኔም ቆም ብዬ ሳስብ ሰዎችን ወደ እስልምና መጣራትና እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ከማለት በላይ የሚያስደስት ነገር አለመኖሩን ነው የተረዳሁት።

አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን።ለፍተው መና ከሚገቡት አያድርገን።
420000
عَنْ أَبي هُريرةَ رَضِيَ اللَّه عَنْهُ ، قالَ : قالَ رسولُ اللَّه ﷺ : «خيْرُ يوْمِ طلعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الجُمُعَةِ : فِيهِ خُلِقَ آدمُ ، وَفيه أُدْخِلَ الجَنَّةَ ، وفيه أُخْرِجَ مِنْهَا » رواه مسلم .
440000
⁉️አሰብም የኛ ናት ኤርትራም ጨምሮ
ሀበሻዎች ናቸው ስማቸው ከድሮ
ወደቡ ጠቃሚ ድህነት ሰባብሮ
እስቲ አሰብ ላደርግ ሊፈታልኝ ኑሮ

ህብረ ቃል.......

ሰም........

ወርቅ......
469000
Video
🔄አዲስ ነገር 🗣️
💥ቅድሚያ ለሙዕተሚሮቻቸው✅

ከተወዳጁ የለምለም ትራቭል✈️
💼ከክቡራን ደንበኞቻችን እና ወዳጆቻችን
በቀረበልን ቤተሰባዊ አስተያየት መሠረት የተለያዩ የፓኬጅ አማራጮችን ለአረሕማን እንግዶች ልናቀርብ ወደድን።

እነሆ እናንተ በምትፈልጉት የዋጋ ጉዞ መጓዝ ትችሉ ዘንድ የተለያዩ የፓኬጅ አማራጮች አቅርበናል!!


🥇🥇ኛ ዙር

🔝ልዩ የዑምራ ፓኬጅ 🎁

ከተወዳጁ የለምለም ትራቭል✈️

ከጥቅምት2️⃣6️⃣ እስከ ህዳር6️⃣

November 5⃣➖1⃣5⃣


3⃣ቀናትን መዲና
7⃣ቀናትን መካ


🫱⬇️⬇️⬇️
      📥📥📥
1⃣-🤖Normal

2⃣-💱 Standard


3⃣-💎VIP

      📥ፓኬጁ የሚያካትታቸው🟰

🟢💳ዓመታዊ የዑምራ ቪዛ
🟢✈️ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት
🟢🎓ለሐረም ቅርብ ዘመናዊ ሆቴሎች
🟢🎓ምቹ የባስ ትራንስፖርት
🟢🖥ሙሉ የታሪካዊ ቦታዎች ዝያራ በመዲና እና መካ)

💱በቤተሰባዊ እንክብካቤ ልንኻድማችሁ ተዘጋጅተናል።

🤝ስለመረጡን እናመሰግናለን

➡️  0911674580
➡️  0911904297
➡️ 0922448888

አድራሻቤተል ሚና ሞል 2ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።

✅Telegram
https://t.me/Yelemlem_travel

Telegram

✈️ የለምለም ትራቭል ✈️

✅ የለምለም ትራቭል ⤵️🤝 ቪዛ ... ትኬት ... ሆቴል እና በወሳኝ ሰዓት ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የዑምራ ፓኬጆችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጃለን።✈ https://t.me/Yelemlem_travel

VIEW CHANNEL
585000
㈀ ㈀㘀ⴀ㄀ ⴀ ㌀开㄀㔀✀㐀㄀✀㐀㜀✀
አዲስ የሰለመ‼️በታዳጊው ከተማ መጥቶ አሏህ ሂዳያውን የሰው ሰው ነው።
አሏህ ፅናቱን ይስጠው።

በራሱ አፈላልጎኝ የተከራየሁበት ቤት ድረስ መጥቶ ነው ሸሀዳውን የያዘው።

በዚያ ከተማ ወከባ የፈጠሩብን ይህንን ተፈርተው ነው።መስጅድ ከተሰራ ህዝቡ ይሰልማል ብለው ሰግተዋል።

ህዝቡ ግን ገና የመስጅድ ቦታ ሳይሰጠን እንደታፈንም እስልምና እየተቀበለ ነው።

የሚገርመው ደግሞ ከሰለሙ በኋላ ሞትም ከመጣ አብሬ እሞታለሁ ነው የሚሉት።6:47
779004
⛓ሀዲያ ሙስሊም ነበር ! إن شاء الله ለወደፊቱም ሙስሊም ይሆናል !

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم

➥ ለዚህም 1ኛ ምስክር ፦

1. የፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ. ዴሌቦ ማንነትና የዕምነት ጉዞ...

ቤተሰባዊ አስተዳደግ ፦ አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ. ዴሌቦ የተወለዱት ከሀዲያ እና ከንባታ ሙስሊም ቤተሰቦች ነበር። አባታቸው በወቅቱ ታዋቂና ሀብታም የሀዲያ ሙስሊም መሪ (አንዳንዶች ኢማም ነበሩ ይላሉ) እንደነበሩ ይነገራል።

የስም እና የዕምነት ለውጥ ፦ በኢምፓየሩ ዘመን ሙስሊሞች የዘመናዊ ትምህርት ዕድል የማግኘት መብታቸው የተገደበ ስለነበር ፣ ፕሮፌሰር ላጲሶ በ16 ዓመታቸው ትምህርት ለመማር ሲሉ ስማቸውን ወደ "ጌታሁን" በመቀየር የክርስትና እምነትን ለመቀበል ተገደው ነበር። ይህ በግዴታ የተደረገ የእምነት ለውጥ በኋለኛው ዘመን በስርዓቱ ላይ ላላቸው የፖለቲካ ትችት እና ለታሪክ ምርምራቸው ትልቅ መነሳሳት እንደሆናቸው ይገለጻል። ...

https://t.me/amr_nahy1

...ኢስማኤል ወርቁ...

Telegram

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው።አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ተጠቀሙ ⤵️ @AbuAbdlah_bot

VIEW CHANNEL
637002
Photo1/2
💢 11,409 Israeli occupiers storm Al-Aqsa Mosque in occupied East Jerusalem during Jewish holiday season from Sept. 12 to Oct. 1

📌 Far-right National Security Minister Itamar Ben-Gvir, Zehut party leader Moshe Feiglin and Rabbi Yehuda Glick are among those who enter, according to statement

💢 ከሴፕቴምበር 12 እስከ ኦክቶበር 1 ባለው የአይሁድ በዓላት ወቅት፣ 11,409 እስራኤላዊያን ወራሪዎች በተያዘው ምስራቅ እየሩሳሌም በሚገኘው የአል-አቅሳ መስጊድ ውስጥ ወረራ ፈጸሙ።

📌 የወጣው መግለጫ እንደሚያመለክተው፣ ከገቡት መካከል እጅግ ቀኝ-ዘመም አቋም ያላቸው የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ግቪር፣ የዜሁት (Zehut) ፓርቲ መሪ ሞሼ ፌግሊን እና ረቢ የሁዳ ግሊክ ይገኙበታል።
643000
ያረቢ .... ሂዳያ ለሁሉም ሀድያ
✅ አዲስ ማራኪ ግጥም‼️

=======================
አይናችን እያየ ወደ ሳት ሲጓዙ
ይገርማል ሙስሊሙ አስችሎት መፍዘዙ

ወደ ነበሩበ እምነት ይመለሱ
ያባቶቻቸውን ሀይማኖት ይውረሱ
በስልምና ዙፋን በተውሂድ ይንገሱ
=======================

📮 በሚል ርዕስ ለሀዲያ ማህበረሰብ ጥሩ ምኞትን ያዘለ ለሁሉም መልእክት ያለው እየተንቀሳቀሱ ላሉ ወንድሞች ደግሞ ምስጋና።

🎙 በወንድማችን አቡ አብደላህ ኡመር ቢን አስራር (ሻዒር) አላህ ይጠብቀው።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Abdurahmanrahmato
779001
عن أَبِي هريرة رضي اللَّه عنه أَن رسولَ اللَّه ﷺ قال : «منْ دَعَا إِلَى هُدًى كَانَ لَهُ مِنَ الأَجْرِ مِثْلُ أُجُورِ منْ تَبِعَهُ لا ينْقُصُ ذلِكَ مِنْ أُجُورِهِم شَيْئاً ، ومَنْ دَعَا إِلَى ضَلاَلَةٍ كَانَ عَلَيْهِ مِنَ الإِثْمِ مِثْلُ آثَامِ مَنْ تَبِعَهُ لا ينقُصُ ذلكَ مِنْ آثَامِهِمْ شَيْئاً » رواه مسلم.
244000
ግጥም‼️
አንድ ባይሆንማ እንዳሉት ዕነሱ፣
አንዱ የሠራዉን ሌሎች ሲያፈርሱ፣
እኔ በልጥ እኔ በልጥ ሲተረማመሱ፣
ለፈጠሩት ፍጡር ሠላምን በነሱ፣
የሶስት ሶስተኞች ማናቸው እነሱ፣
በፈጠሩት ማህጸን እንዴት ተጸነሱ፣
ምን አስገደዳቸው ለመምሠል ፍጡርን፣
ይህን ጉዙፍ አለም የቻሉ መፍጠርን፣
ስለ ምን ፈለጉት ከቶስ ሠው መባልን፣
ይህም ሳይበቃቸው ገና መሰቀልን፣
በፈጠሩት አካል እንዲህ መበደልን፣
ከጌታነት ወርዶ የሴት ልጅ መባልን፣
እንዴት ይገባዋል ለአለማቱ ጌታ፣
በእንጨት ተቸንክሮ በምስማር ሊመታ፣
ያለማት ፈጣሪ በፍጡር ሊረታ፣
በማን ትቆይ ነበር ምድር ሠማይ ጸንታ፣
ጌታዋን ብታጣው ለሠከንድም ላፍታ፣
የፈጠራት ጠፍቶ ምድር በምን ረግታ፣
ዝንታለም የሚኖር ቀድሞም የነበረ፣
አለማቱን ሑሉ እያስተናበረ፣
ማን ነው ደፍሮ ያለው ሞቶ ተቀበረ፣
የሚሞት ፈጣሪ ያውም በፈጠረው፣
ከሶስት አንዱ ነው ወይ አንዱን የገደለው፣
አንዱስ አንዱን ሲገድል ሶስተኛው ዝም አለው፣
ጌታውን ለመውሠድ ሞትስ አቅሙ አለው ???

ከአቡ ሐፍሳ
336002
⁉️ “ሱጁድ” ቢረሳ ምን ያድርግ ??

حكم من ترك سجدة في صلاته سهواً

السؤال: ما الحكم إذا سها المصلي عن سجدة في صلاته، سواءً علم وهو في الصلاة أم لم يعلم إلا بعدها؟ 

ጥያቄ ፦

አንድ ሰጋጅ በሶላቱ ውስጥ አንድን “ሱጁድ” ቢረሳ እየሰገደ እያለም ይወቅ ከሰገደ በኋላ ሑክሙ ምንድነው ?

الجواب: إذا نسي سجدة بطلت الركعة التي ترك منها السجدة وقامت الثانية مقامها، فمتى ذكر يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك منها السجدة، وسجد للسهو إذا كان إماماً، أما إذا كان مأموماً فإنه يقضي بعد تسليم إمامه يقوم يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك منها السجود، ويكفيه ... وتصح صلاته إن شاء الله بذلك؛ لأنه فاتته ركعة في المعنى بسبب السجدة التي تركها، أما إن كان إمام أو منفرد فإنه يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك السجدة منها ويسجد للسهو بعد ذلك، أما المأموم الذي نسي السجدة ولم يفطن لها إلا بعدما مضت الركعة بعدما قام إلى الركعة الثانية وشرع في القراءة فإنه إذا سلم إمامه يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك منها السجود، فإن ذكرها حين قيامه رجع وسجدها وتمت صلاته من غير حاجة إلى زيادة ركعة إذا تذكرها في الحال حين قيامه إلى الركعة التي بعدها، أو بعد قيامه قبل الشروع في القراءة فإنه يرجع ويأتي بالسجدة وتجزئه ركعته، لكن لو نسي واستمر النسيان فإنه يأتي بركعة بعد ذلك، والأقرب والله أعلم إنه يسجد للسهو؛ لأنه صار كالمسبوق إذا قضى الركعة التي عليه يسجد للسهو سجدتين لأنه صار في هذا حكمه حكم المسبوق. نعم.
المقدم: جزاكم الله خير، وإذا لم يعلم إلا بعد الصلاة مثلاً يعيد الصلاة؟
الشيخ: لا. يأتي بركعة إذا كان الوقت قصير قريب يأتي بركعة فقط ويسجد للسهو، أما إذا كان طال الفصل.. عرفاً بأن نسي ولم يذكر إلا في اليوم الثاني أو الثالث أو بعد طول الفصل، المقصود: إذا طال الفصل يعيد الصلاة كلها، يأتي بها كلها، يقضي الصلاة كلها. نعم.
المقدم: جزاكم الله خير، وبارك الله فيكم. 

نور على الدرب

መልስ ፦

አንድን ሰጋጅ በሶላቱ ውስጥ "አንድ ሱጁድ" ቢረሳ "ሱጁድ" የጣለበት ረከዓ ዋጋ የለውም ! ሁለተኛውም ረከዓ ቦታውን ይወስዳል። ባስታወሰ ሰዓት "ሱጁድ" የጣለበትን ለመተካት ሌላ አንድ ረከዓ ያስገኛል።  ከዚያም ሶላቱን እየመራ የሚያሰግድ "ኢማም" ከሆነ (የመርሳት መጠገኛ ሱጁድ) "ሰጀደተ አስ-ሰህው" ማድረግ አለበት።

ሱጁዱን የጣለው ሰው ኢማሙን ተክትሎ የሚሰግድ ሰጋጅ ከሆነ ኢማሙ ሶላቱን ከጨረሰ በኋላ ረከዓውን መስገድ አለበት ፤ ስለዚህ "ሱጁድ" የጣለበትን "ረከዓ" በቅያሪ ለመተካት ሌላ ረከዓ ለማስገኘት ተነስቶ ይቆማል። ይህም በአላህ ፍቃድ ለእሱ በቂ ነው ፤ (ትክክለኛ ነው።) ምክንያቱም በተወው ሱጁድ ምክንያት አንድ ረከዓ አምልጦታልና ነው።

ይሁን እንጂ ኢማም ወይም ብቻውን የሚሰግድ ሰጋጅ ከሆነ ካሰላመተ በኋላ ሱጁዱን በጣለበት ቦታ ምትክ አንድ ረከዓ መስገድ እና ከዚያም የመርሳትን መጠገኛ ሱጁድ ማድረግ አለበት።

ሱጁዱን የረሳው ሰጋጅ ከኢማም ኋላ የሚሰግድ ከሆነና መርሳቱንም ያስታወሰው አንደኛው ረከዓ አልፎ ለሁለተኛው ረከዓ ከቆመና መቅራት ከጀመረ በኋላ ከሆነ ኢማሙ (የመጨረሻውን ሰላምታ) ሲያደርግ (ሶላቱን ሲያጠናቅቅ) ጊዜ ሱጁዱን ባጠፋበት ቦታ ምትክ አንድ ረከዓ መስገድ አለበት።

(ብቻውን የሚሰግድ ሆኖ) ለሁለተኛው ረከዓ ተነስቶ እየቆሞ እያለ ካስታወሰ ተመልሶ ሱጁዱን ማድረግ አለበት ፤ ሌላ ረከዓ ማከል ሳያስፈልገው ሶላቱ ይሟላለታል። ለቀጣዩ ረከዓ ሲቆም ወይም ከቆመ በኋላ ነገር ግን ንባቡን ከመጀመሩ በፊት ወዲያውኑ ካስታወሰም ተመልሶ ሱጁዱን ማስገኘት አለበት ፤  ረከዓውን ያብቃቃዋል። ነገር ግን ከረሳ እና በመርሳቱም የቀጠለ ከሆነ ሌላ ረከዓ መስገድ አለበት። - ትክክለኛውን የሚያወቀው አላህ ነው ! - የበለጠ ትክክለኛ የሆነው አስተያየት(አካሄድ) የመርሳትን (መጠገኛ) ሱጁድ ማድረግ አለበት የሚለው ነው። ምክንያቱም አሁን ልክ እንደ ሶላቱን ዘግይቶ የሚሄድ እና ያመለጠውን ረከዓ ከጨረሰ በኋላ አሟልቶ እንደሚሰግድ ሰው ዓይነት ነው ፤ ምክንያቱም ረከዓ አጓድሏልና ረከዓውን ካስገኘ በኋላ ሁለት የመጠገኛ ሱጁዶችን ያስገኛል። በዚህ ሁኔታው ፍርዱ ዘግይቶ ከሚሰግደው ሰው ጋር ተመሳሳይ ነው። አዎ !

የፕሮግራሙ አቅራቢ ፦

አላህ መልካም ምንዳ ይመንዳዎት ! ለምሳሌ ፦ ሶላቱን ሰግዶ ከጨረሰ በኋላ ካወቀ ሶላቱን መድገም አለበትን ?

ሼይኽ ፦

አይ ! አይደለም ! ... ጊዜው አጭር ከሆነ አንድ ረከዓ ይሰግዳል። ከዚያም ለመርሳቱ መጠገኛ ሁለት ሱጁድ ያደርጋል። ሆኖም ግን ረጅም ጊዜ ካለፈ - ማለትም ረስቶ በሁለተኛው ወይም በሦስተኛው ቀን ወይም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ብቻ ያስታውሰዋል - ሙሉውን ሶላት መድገም አለበት። (ሁሉንም ቀዷ ማድረግ አለበት።) አዎ !

የፕሮግራሙ አቅራቢ ፦

አላህ መልካም ምንዳ ይመንዳዎት ! ረድሄቱንም ያድርግሎት !!!

ኑርን አለ-ደርብ

(( ኢማም ኢብን ባዝ ))

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

... ኢስማኤል ወርቁ ...
364002
Photo
የዘመናት ልፋት በደቂቃዎች አመድ ሲሆን ማየት እጅግ ያማል። ሰው እድሜ ልኩን ጥሮ ግሮ በላቡ እና በወዙ የቋጠረው ሀብትና ንብረት በአይን እርግብግብታ በእሳት ተበልቶ አመድ ሲሆን ማየት ከምንም በላይ ልብ ይሰብራል። መርካቶ የንግድ ማዕከል ብቻ ሳትሆን የብዙ ሺህ ቤተሰቦች የዕለት ጉርስ መገኛ የነገ ተስፋ ማሳደጊያ እና የሀገር ኢኮኖሚ የደም ስር ናት። የነጋዴው ልፋትና የህይወት ዘመን ድካም እንዲህ በየጊዜው በሚነሳ እሳት ሲወድም ማየት እጅግ ያማል ያስቆጫልም።

አደጋ የደረሰባቹህ ወንድምና እህቶች አላህ ይሶብራቹህ

via.....
358006
የየመን ጦር የቲያዝ ስትራቴጂካዊ ቦታ ከሁቲ አስለቀቀ።

የሀገሪቱ ጦር ቲያዝን መልሶ ለመቆጣጠር 15 የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል።

በተጨማሪ "ሁዳይዴ" ወደብ ላይ እርምጃ መውሰዱንና ሁለት የሁቲ መርከቦችን ማውደሙን ገልጿል። ቡድኑ አልቃስር ከተማን ለመቆጣጠር ያደረገው ጥረት በተወሰደበት ጥቃት "ከሽፏል" ብሏል።

ሁቲ ደግሞ በምዕራብ የመን የሚገኙ የሁቲ ወታደራዊ ስፍራዎችን ለማስለቀቅ ዘመቻ መጀመሩን አስታውቋል።

ሁቲ ከ2014 ጀምሮ ዋና ከተማዋ ሰነዓን ተቆጣጥሮ ይገኛል። ዓለማቀፍ እውቅና ያለው የየመን መንግስት ደቡብ፣ ምስራቅ እና ምዕራብ የሀገሪቱን ክፍል እያስተዳደረ ይገኛል። #trtworld

https://t.me/EyobTikuye
378001
Photo
❝ #መርሊን ❞

"መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ሊጀመር ነው

ታሪኩን የሚጀመርበት ቻናል ለማግኘት ጎራ በሉ👇👇
512000
Photo
#Senegal🇸🇳

ሴኔጋል ከወራት በፊት በግብረሰዶማዊነት ላይ ያወጣችውን ጥብቅ ሕግ በማስፈጸም 71 ወንዶችን " ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ድርጊት " በሚል እንዲታሰሩ አድርጋ ወደ ፍርድ ቤት አቅርባለች።

በቅርብ ወራት ብቻ ከ100 በላይ ሰዎች በተመሳሳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ተጠርጥረው መያዛቸው ተገልጿል። ከነዚህም ውስጥ የሀገሪቱ ታዋቂ ሰዎች አሉበት ተብሏል።

በሴኔጋል ባለፈው መጋቢት ወር የተሻሻለው ጥብቅ ሕግ ግብረሰዶማዊ ግንኙነት እስከ 10 ዓመት ዘብጥያ ያስወረውራል። ከእስር በተጨማሪ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት አለው።

ግብረ ሰዶማዊነትን የሚያስተዋውቁ ወይም የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉ ግለሰቦች ከ3 እስከ 7 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ሕጉ ይፈቅዳል።

አፀያፊ የተባለውን ይህን ድርጊት የሚያበረታታ ማንኛውም ድርጊት እንደ ወንጀል እንዲታይ ተደርጓል።

https://t.me/Abdurahmanrahmato

https://t.me/+TdxdpETkqQc0ZDE0
501005

Showing 30 of 80 posts

درجہ بندی

لاگ ان درکار ہے

Frequently Asked Questions

𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) ٹیلیگرام چینل کس بارے میں ہے؟+

𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) (@ibnu_ibrahim11) tgdio پر Courses & Learning زمرے میں درج ایک ٹیلیگرام چینل ہے۔ اس پروفائل پر رینکنگ، ریٹنگ، ریویوز اور حالیہ پوسٹس دیکھ کر سبسکرائب کرنے سے پہلے فیصلہ کریں۔ اس وقت tgdio پر تقریباً 12,732 سبسکرائبرز ہیں۔

میں 𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) (@ibnu_ibrahim11) کو ٹیلیگرام پر کیسے جوائن کروں؟+

tgdio پر چینل پروفائل کھولیں، پھر Join / Open in Telegram سے @ibnu_ibrahim11 پر مفت سبسکرائب کریں۔

کیا 𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) اچھا Courses & Learning چینل ہے؟+

tgdio پر جوائن سے پہلے 𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) کی ریٹنگ، ریویوز، رینکنگ اور پوسٹس دیکھیں۔ اس وقت tgdio پر تقریباً 12,732 سبسکرائبرز ہیں۔ اسی Courses & Learning کے دیگر چینلز سے موازنہ کریں۔

𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) کے سٹیٹس اور پوسٹس کہاں دیکھوں؟+

tgdio پر @ibnu_ibrahim11 صفحہ کھولیں — سبسکرائبرز، رینکنگ، ریٹنگ اور پوسٹس۔ Stats لنک سے گروتھ چارٹ دیکھیں۔