አህሉል ዊርዲ Telegram channel photo

አህሉል ዊርዲ

@ustaz_ebin_selmanPublic Channel

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch

Religionاردوپاکستان

28

Last views

7.9k (7,919 subscribers)
اراکین
—
Rating
88
Total Posts
Oct 14, 2026, 6:59 PM
اپ ڈیٹ کیا گیا
Apr 6, 2026
Created
Stats

آپ اردو میں مواد دیکھ رہے ہیں۔ دوسری زبانوں میں مواد دیکھنے کے لیے سائٹ کی زبان تبدیل کریں۔

Channel Information

Channel Information
Channel Nameአህሉል ዊርዲ
Username@ustaz_ebin_selman
CategoryReligion
Languageاردو
Countryپاکستان
اراکین7,919
Channel TypePublic Channel
Created6 اپریل، 2026
Last Updated14 اکتوبر، 2026 • 7 دنوں پہلے
StatusActive

درجہ بندی

عالمی درجہ بندی
#229028-154
زبان کی درجہ بندی
#391+2
زمرہ کی درجہ بندی
#4524-15

سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ

کل: 7.9K30 Days growth: -300.4%
09/1509/2009/2509/3010/0510/1010/14
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - 30 Days
DateSubscribers
15:09:20267,949
16:09:20267,949
17:09:20267,936
18:09:20267,936
19:09:20267,936
20:09:20267,936
21:09:20267,936
22:09:20267,936
23:09:20267,936
24:09:20267,936
25:09:20267,936
26:09:20267,936
27:09:20267,936
28:09:20267,936
29:09:20267,936
30:09:20267,936
01:10:20267,936
02:10:20267,936
03:10:20267,936
04:10:20267,936
05:10:20267,936
06:10:20267,936
07:10:20267,936
08:10:20267,936
09:10:20267,936
10:10:20267,936
11:10:20267,936
12:10:20267,936
13:10:20267,936
14:10:20267,919
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Weekly
DateSubscribers
Week of 06:04:20268,182
Week of 13:04:20268,182
Week of 20:04:20268,182
Week of 27:04:20268,122
Week of 04:05:20268,122
Week of 11:05:20268,101
Week of 18:05:20268,101
Week of 25:05:20268,101
Week of 01:06:20268,030
Week of 08:06:20268,030
Week of 15:06:20268,030
Week of 22:06:20268,030
Week of 29:06:20268,031
Week of 06:07:20268,031
Week of 13:07:20268,031
Week of 20:07:20268,014
Week of 27:07:20268,014
Week of 03:08:20267,987
Week of 10:08:20267,987
Week of 17:08:20267,977
Week of 24:08:20267,978
Week of 31:08:20267,978
Week of 07:09:20267,949
Week of 14:09:20267,936
Week of 21:09:20267,936
Week of 28:09:20267,936
Week of 05:10:20267,936
Week of 12:10:20267,919
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Monthly
DateSubscribers
April 20268,122
May 20268,101
June 20268,031
July 20268,014
August 20267,978
September 20267,936
October 20267,919
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Yearly
DateSubscribers
20267,919

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ካነን ማሽን አዲስ የሚሸጥበት የምታውቁ3.3K
  2. #2የቲክቶክ ቻናላችንን አያይዛችሁ ለዚህ ለሸማኢል ደርስ ቪድዮ እንድትሰሩ በአክብሮት እንጠይቃቹዋለን🙏3.2K
  3. #3ሰው እንዴት እንዲ ይቃዣል። ከነቢ ሙሳ ከነቢ ዒሳ ከነቢ ሙሐመድ እኩል አደረጉት። የኡመቱ ችግር ዑለማ ነው አሉ2.9K
  4. #4የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና ልማት ድርጅት አባላት በጋራ ሆነው የሚያዘጋጁት ትላልቅ ዑለሞች ኡስታ2.7K
  5. #5🚨ምዝገባ ተጀምሮዋል።📣2.7K
  6. #6የዑለማ ቤት ዚያራ ሙሉ አስቤዛ2.6K
  7. #7📣 8ኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ👏👏👏2.4K
  8. #8🤚🏿 *ለአስተዋዮች ሁሉ የተሰጠ ጥልቅ ማሳሰቢያ!* 👇🏿2.3K
  9. #9https://vt.tiktok.com/ZS4pdqEa2/2.0K
  10. #10🦋✨ተናጋሪዎች ምንኛ በዙ! ሠሪዎች ደግሞ ምንኛ አነሱ!✨🦋1.9K

تازہ ترین پوسٹس

አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

15 اکتوبر، 2026، 23:46

Photo1/2
ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ


@muradk_m
0977094987
0911848441
628000
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

15 اکتوبر، 2026، 12:20

Video
📱የመጀመሪያ ዙር
የበጋው የሴቶች እና የወንዶች የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው። አሁን ካሉት ጋር መቀጠል ምትፈልጉ አሁኑኑ ተመዝገቡ

ለመመዝገብ 0903030703
533005
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

14 اکتوبر، 2026، 23:55

Photo1/2
ያ ሀሳብህ…ከባድ ነው ብለህ የምታስበው ትልቁ ጉዳይህ እና እንቅልፍ የነሳህ ህልም…አሏህ ፊት ጉዳዩን ስታቀርበው ...አይንህ እያየ እና ጆሮህ እየሰማ ፊለፊትህ እውነት ሆኖ ይረጋገጣል…ያኔ ትኖረዋለህ…ታጣጥመዋለህ…«አልሀምዱሊላህ አሏህ እኮ አሳካልኝ…ወፈቀኝኮ…»

በስተመጨረሻም አመስጋኝ ሆኜ ሁስነል ኻቲማ ነው የምፈልገው ስትልስ………!✨🦋
7470034
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

14 اکتوبر، 2026، 11:27

🦋✨وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ آمِنُوا كَمَا آمَنَ النَّاسُ قَالُوا أَنُؤْمِنُ كَمَا آمَنَ السُّفَهَاءُ ۗ أَلَا إِنَّهُمْ هُمُ السُّفَهَاءُ وَلَٰكِن لَّا يَعْلَمُونَ✨🦋

ለነሱም «ሰዎቹ እንዳመኑ እመኑ» በተባሉ ጊዜ «ቂሎቹ እንዳመኑ እናምናለን?» ይላሉ፡፡ አዋጅ ንቁ እነርሱ ቂሎቹ እነርሱው ናቸው፤ ግን አያውቁም፡፡

መናፍቃን አሁንም በኢማን ፣በተቅዋ እንዲሁም እውቀት ባላቸው ሰዎች ላይ እንዳሾፉ፣አሳንሰው እንዳዩ እና እንደተሳለቁ!

በተለይም በአካዳሚክ ዘርፍ ላይ ከፍ ባሉ እና የማእረግ መጠሪያ ካላቸው  ሊያሳንሱ ይችላሉ…

በአለባበሳቸው… በዲን አቋማቸው… በኢማናቸው ላይ ሲሳለቁ ይስተዋላል…

በእርግጥ እውቀትነቱ ወደ አኺራ እና ወደ አሏህ የማያመራ እውቀት… እውቀት አይደለም…👐
8000014
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

14 اکتوبر، 2026، 00:26

Photo1/2
إنَّ اللهَ تعالى يقولُ: إنَّ عبدًا أصحَحْتُ له جسمَهُ، ووَسَّعْتُ عليه في معيشتِهِ، تمضي عليه خمسةُ أعوامٍ لا يَفِدُ إليَّ لمحرومٌ»

አላህ በሀዲሰል ቁድስ እንዲህ ይላል፦

« አንድ ባሪያን አካሉን ጤንነት ሰጥቼው ፤ ሪዝቁን አስፍቼለት አምስት አመት በይቱላሂን ሳይዘይር ካለፈበት ከመልካም ነገር የተከለከለ ነው ።»

ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል ።
5750015
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

13 اکتوبر، 2026، 23:53

🦋✨{ و نَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَ كَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِينَ } ✨🦋

«እና ከጭንቀቱም አዳንነው፤ እንደዛውም አማኞችን እናድናለን»

✍️በጣም ተጨንቀህ..ተስፋ ቆርጠህ.. ሁሉም ነገር አቅምህን ጨርሶ ነገሮች ሁሉ በአንድ ጊዜ ተዘግተውብህ ባለህበት ከባድ ሰዓት..ይህንን የቁርአን አንቀጽ ስትሰማ ተስፋንና ጉልበትን ይሰጥሃል።

አላህ እንደሚያጸናህና እንደሚያጠነክርህ ስሜት ይሰማሃል። ይህ ከሁሉ በላይ ሊያረጋጋህ የሚችል ብቸኛው ነገር ነው 🩵
7110018
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

13 اکتوبر، 2026، 11:28

🦋«ጭር ባለው የዐረቢያ በረሃ ውስጥ በነበርኩበት ወቅት..»ይላሉ መውላ ነስሩዲን ለተሰበሰበው ታዳሚ

«በበረሃው ውስጥ የነበሩትን አስፈሪና ደም የተጠሙ ወንበዴዎች በአንድላይ አሯሯጥኳቸው»

ይህንን የሰማው ታዳሚ በመገረም🙆🏻‍♀️« እንዴት እንዲህ አደረጉ ሙላ» ብለው በአንድ ድምፅ ጠየቁ

ነስሩዲን መለሱላቸው «ልክ ሲያፈጡብኝ እሮጥኩ..ያኔ እነሱም ከኋላዬ ተሯሯጡ»🤌😂
8740042
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

12 اکتوبر، 2026، 11:42

🦋✨ይድረስ ለልብህ✨🦋

✍️በረካ ማለት ብዙ ነገር መኖር ማለት አይደለም ይልቅስ ያለው ነገር ጥሩ ተፅዕኖ ማሳደሩ ነው።

ሰው ሰፊ ጊዜ ሊኖረው ይችላል ግና ለራሱ የሚሆን ጊዜ ሊያጣ ይችላል። በቂ ገንዘብ ሊኖረው ይችላል ግና የባለጸግነት ስሜት ላይሰማው ይችላል። ብዙ ነገሮች ሊከቡት ይችላሉ ሆኖም ልቡ የሚጎድለውን ነገር በማሰብ ብቻ ተጠምዶ ይቆያል።

ምክንያቱም በረካ በነገሮች ብዛት ብቻ አይደለም ይልቅስ አላህ በነገሩ ውስጥ በረካን በማኖሩ ባለቤቱ የሚጠቀምበት እና ሌሎችም የሚጠቀሙበት መሆኑ ላይ ነው።

አላህ እንዲህ ይላል:
🦋✨﴿وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ﴾

«የከተሞቹም ሕዝቦች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ ከሰማይና ከምድር በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር»

ሀቂቃው በረካ በነገር ላይ ከመጨመር የሰፋ ነው። አላህ በውስጡ የሚያስቀምጠው መልካም ነገር ነው።ተፅዕኖው ይሰፋል..ጥቅሙ ያምራል..ባለቤቱንም ከብዛት ጋር ምንም ግንኙነት በሌለው መንገድ ይበቃዋል።

ለዚህም ነው በረካ በአንዲት ሰዓት ውስጥ ልትኖር የምትችለው በዚያች በቀናት ውስጥ ያልሰራሀውን ነገር ትሰራለህ። አነስ ባለ ገንዘብ ውስጥም ሊኖር ይችላል..በዚ ከሱ የሚበልጠውን ገንዘብ የሚተካ በቂነትና ጥቅም ይኖረዋል።

እጅግ ረጅም ባልሆነ ዕድሜም ውስጥ ሊኖር ይችላል..ግና ከሱ መለየት በኋላ ለባለቤቱ በሚጠቅሙ ነገሮች የተሞላ ይሆናል።
ስለዚህ ሁልጊዜ በህይወትህ ውስጥ ስላደገው ነገር ብቻ አትመልከት..ይልቅስ አላህ ውስጡ ያስቀመጠውን መልካም ነገር ላይ ተመልከት።

እያንዳንዱ ጭማሪ በረካ አይደለም እንዲሁም እያንዳንዱ ማነስ እጦት አይደለም።
ሩህህ በበረካ ሀያት ትለመልምና የዚያ አነስተኛው የብዙ ጥቅም ባለቤት ይሆናል
ብዙውም የብዙ መልካም ነገር ባለቤት ይሆናል🩵
1,1800012
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

10 اکتوبر، 2026، 22:47

✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ?

🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም)

🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል

✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ!

✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:-
➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ
➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ
➡️መድህ 10 ደቂቃ
➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው  መድሆቻቸውን ይታወሳሉ)
➡️ ሹራ:-የቀጣይ  ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ

❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ  ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል

✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም
✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ


🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል
✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ)
🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን
ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ


✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us
@Khamoshiaa
@Alishq_Alsufiy


➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇


https://t.me/DarulHijreteinMembers
947008
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

10 اکتوبر، 2026، 11:33

Photo1/2
🦋✨ተስፋ አለ… የአንድ እናት ያልተዘመረላት ድካም

ሁልጊዜ ጥዋት ብን ብላ ትነሣለች.. የቤቱን ሥራ ጨርሳ ከልጇ ጎን በመሆን ትምህርቱን ታግዘዋለች። የልጇ ደረጃ አነስተኛ ስለነበር በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ሲሳሳት ማብራሪያውን ከ1_10* ትደግምለታለች።

ሌሊት እየገፋ ሲሄድ እርሷም ከድካም የተነሣ ብቻዋን አልጋዋ ላይ ሆና ታለቅሳለች፦ "ጌትዬ! የምችለውን ሁሉ አድርጌአለሁ ለምን ውጤቱን ማየት አቃተኝ?" ትላለች።

አንድ ቀን ግን ልጁ ከፈተና ሲመለስ አዘኖ እንዲህ አላት፦ "እኔ እንደ ጓደኞቼ ብልህ አይደለሁም ምንም ያህል ባጠና ከንቱ ነው" ይህች ቃል ከማንኛውም ውጤት በላይ ልቧን ሰበረችው። ሆኖም አጠገቡ ተቀምጣ እጁን በመያዝ እንዲህ አለችው፦ "አንተ አልተሸነፍክም ገና እየተማርክ ነው። አብረን እንቀጥላለን"

ቀናት ነጎዱ… ውጤቱ መጀመሪያ ላይ ባያምርም እናትየው ተስፋ አልቆረችም። በመጨረሻም የዓመቱ ውጤት ሲወጣ፣ የክፍሉ አንደኛ ባይሆንም በከፍተኛ ሁኔታ መሻሻል አሳይቷል። ልጁ በደስታ እየሮጠ መጥቶ፦ "እማዬ! ተሳካልኝ! አየሽው አይደል?" አላት።

በዚያን ጊዜ እናትየው በደስታ እንባ ታጠበች ምክንያቱም ያለፈችባቸው አስቸጋሪ ሌሊቶች እና የድካም ቀናት ሁሉ ከንቱ እንዳልነበሩ ተረዳች።

🌿 ለእያንዳንዱ የምትደክሚ፣ የምታስተምሪና ዱዐ የምታደርጊ እናት፦

ፍሬውን ለማየት አትቸኩይ
ልጅሽ አሁን ላይ ከፍተኛ ውጤት ባያመጣም ጥረሽ ያሳደግሽው ሁልጊዜ ይታወሳል።
የእናትነት ድካም መቼም ከንቱ አይቀርም።

አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦
﴿وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ﴾
«የሰው ልጅም ጥረቱ ወደፊት የሚታይ መሆኑን (ይወቁ)» (ሱረቱ አን-ነጅም፣ 40)

🩵ጌትዬ.. የተርቢያቸውን ጥረት ሰብርና ተድህያ ለከፈሉት ሁሉ በበጎ መልስላቸው🤲
1,0400017
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 اکتوبر، 2026، 15:22

Photo1/2
✨ አምላኬ ሆይ ! በነዚያ በብቸኝነት ጊዚያት ውስጥ ነው አንተን ያገኘሁት
1,1800022
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 اکتوبر، 2026، 01:08

Photo1/2
📚 የበጋ የሴቶችና የወንዶች ደርስ በአላህ ፈቃድ በተሳካ ሁኔታ ተጀምሯል።
ከተለያዩ አካባቢዎች፣ እጅግ ከሩቅ ቦታዎችም ጭምር የሚመጡ ዒልም ፈላጊዎች አሉ። አላህ የዒልም ፍላጎታቸውን ይጨምርላቸው፣ ጥረታቸውንም ይቀበልላቸው። 🤲

📣 እስካሁን ያልተመዘገባችሁ እህቶችና ወንድሞች!
ይህን ዕድል አታምልጡ!

🎓 የዲግሪ ፕሮግራሙ የሚቆየው ለ3 ዓመታት ብቻ ነው። በእነዚህ ሶስት ዓመታት ጠቃሚና ፍሬያማ የሆነ ዒልምን በመማር፣ የተሰጣችሁንም ጊዜ በመጠቀም ወደ ትልቅ የዒልም ጉዞ እንድትገቡ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።

⏰ የትምህርት ጊዜ፦
ከጠዋቱ 3:00 – 6:20
📅 በሳምንት 5 ቀናት
ከሰኞ – ዓርብ

🌱 ዒልም የሚሰጥ ዕድል ነው፤ ጊዜን በዒልም ማሳለፍ ደግሞ ትልቅ ውድ ሀብት ነው።

👉 ይህንን መልዕክት ለዒልም ፈላጊ ወንድሞችና እህቶች ሼር በማድረግ እናድርስላቸው።

“ወደ መልካም ነገር የሚመራ ሰው፣ የሠሪውን ምንዳ ያገኛል።” 🌹

ለመመዝገብ 0903030703
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
964005
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

Photo
የሚናፍቅሁ ሰው በዝቷል ደግሞ። ሃፍረት አፍኖ አንቆ ይዟቸው ነው እንጂ ይቅርታ ማለትም የሚፈልጉ ብዙ ሆነዋል።

ፀፀት ትርጉም የሚኖረው ለመመለስ ለማስተካከል ሲቻል ነው።

ሙፍቲ የእኔ ♥
1,3400065
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

Photo
«يا مهَج النَّفسِ… أخبِري الشّوقَ بأنَّه شَاقٌّ.»

‏
الرَّافعيُّ🦋
1,1400012
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

Photo
🌺በዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርትና ልማት ድርጅት🌺
✨የዲግሪ ፕሮግራም የትምህርት ዘርፎች✨

የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርትና ልማት ድርጅት በሃገራዊ ልማትና በኢስላማዊ ዕውቀት ላይ የተመሠረተ፣ ትውልድን በእውቀት፣ በሥነ ምግባርና በመንፈሳዊ እሴቶች ለመቅረጽ የሚተጋ አንጸባራቂ ተቋም ነው። ድርጅቱ በዲግሪ ፕሮግራሙ አማካኝነት ተማሪዎችን በእስልምና ሳይንሶች የተሟላ ዕውቀት በማስጨበጥ፣ በማኅበረሰባቸው ውስጥ አዎንታዊና መሪ ሚና እንዲጫወቱ ብቁ አድርጎ ያዘጋጃል።

ትምህርቱ የተደራጀና የተመጣጠነ ሥርዓተ ትምህርትን በመከተል በሰባት ዋና ዋና የዕውቀት ዘርፎች ተከፍሎ ይሰጣል፦

1. የቁርኣንና ተያያዥ ሳይንሶች (علوم القرآن)
📌አል-ቁርኣኑል ከሪም ቢት-ተጅዊድ — የቁርኣን አቀራረብና ህጎቹ
📌ተፍሲሩል ቁርኣኒል ከሪም — የቁርኣን ምስጢራትና ትርጓሜ
📌ኡሱሉ አት-ተፍሲር — የቁርኣን ትርጓሜ መሠረቶችና መመሪያዎች
📌አት-ተጅዊድ — የቁርኣን አነባበብ ሥርዓት ጥናት

2. የሐዲስና ታሪክ ሳይንሶች (علوم الحديث والسيرة)
📌አል-ሐዲስ — የነቢዩ (ﷺ) ንግግሮችና ተግባራት ጥናት
📌ሙስጠለሑል ሐዲስ — የሐዲስ ምደባና የመረጃዎች ማረጋገጫ ጥናት
📌አስ-ሲረቱ አነበዊየህ — የነቢዩ (ﷺ) አጠቃላይ የሕይወት ታሪክ
📌ኹለፋኡ አር-ራሺዲን — የቅን ቅኑ የኸሊፋዎች ታሪክ
📌ታሪኹል ኢስላም — የኢስላም ታሪክና ስልጣኔ

3. የፊቅህና መሠረቶቹ (الفقه وأصوله
📌 ፊቅህ አሽ-ሻፊዒየህ — በሻፊዒይ መዝሃብ መሠረት የሸሪዓ ህግጋቶች ጥናት
📌ኡሱሉል ፊቅህ — የሸሪዓ ህግጋት ምንጮች፣ መሠረቶችና መመሪያዎች
📌ቀዋዒዱል ፊቅህ — ጠቅላላ የሸሪዓ ህግጋት መባዲኦችና ደንቦች
4. የዓቂዳና አስተሳሰብ ሳይንስ (العقيدة والمنطق)
📌አል-ዓቂደህ — የኢስላማዊ እምነትና አስተምህሮ መሠረቶች
📌አል-መንጢቅ — የአይምሮ የሥነ-አመክንዮ ጥናት

5. የአረብኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ (اللغة العربية وآدابها)
📌አል-ሉገቱል ዓረቢየህ — የአረብኛ ቋንቋ መሠረቶች
📌አን-ነሕው — የዐረብኛ ሰዋሰው ጥናት
📌አስ-ሰርፍ — የቃላት አወቃቀርና ምስረታ ጥናት
📌አል-በላጋህ — የቋንቋ ውበትና ንግግር ጥበብ
📌አል-ቀዋፊ ወልዓሩድ — የዐረብኛ ቅኔና ግጥም ሚዛን ጥናት

6. የምርምርና ክርክር ጥበብ (آداب البحث والمناظرة)
📌አዳቡል በሕሲ ወል-ሙናዘራህ — የምርምር ሥነ-ሥርዓትና የክብደት አቀራረብ ጥበብ

7. የነፍስ ማሪያና ሥነ-ምግባር (التزكية والسلوك)
📌አት-ተዝኪየቱ ወስ-ሱሉክ — የነፍስ ማጽዳትና የመንፈሳዊ ዕድገት ጥናት

እያንዳንዱ የትምህርት ዘርፍ በተመረጡና በተደራጁ ጥንታዊና ዘመናዊ መማሪያ ኪታቦች የተደገፈ ነው። ተማሪዎች መሠረታዊ ዕውቀትን ከማግኘት ባሻገር የምርምር፣ የትንተናና የተግባር ክህሎታቸውን በማዳበር ብቁ የእስልምና ምሁራን፣ አስተማሪዎችና የማኅበረሰብ መሪዎች ሆነው ይወጣሉ።

✨የእውቀት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ✨

📍ለኦንላይን መመዝገቢያ፦ https://t.me/Daru_hijra_bot
https://t.me/Daru_hijra_bot

✏️ የአካል መመዝገቢያ፦ 0903030703
                         https://t.me/Darulhijrateyn2
https://t.me/Darulhijrateyn2

🌐የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
1,120003
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

Photo
🗓ነሐሴ 17 ረቢዑል አንወር 10 እሁድ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በአጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል በዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና ልማት ድርጅት አባላት በጋራ በመሆን የተዘጋጀ በአይነቱ እጅግ ልዩ የሆነ የመውሊድ በዓል
1,7600017
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

Photo
🌺በዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርትና ልማት ድርጅት🌺
✨የዲግሪ ፕሮግራም የትምህርት ዘርፎች✨

የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርትና ልማት ድርጅት በሃገራዊ ልማትና በኢስላማዊ ዕውቀት ላይ የተመሠረተ፣ ትውልድን በእውቀት፣ በሥነ ምግባርና በመንፈሳዊ እሴቶች ለመቅረጽ የሚተጋ አንጸባራቂ ተቋም ነው። ድርጅቱ በዲግሪ ፕሮግራሙ አማካኝነት ተማሪዎችን በእስልምና ሳይንሶች የተሟላ ዕውቀት በማስጨበጥ፣ በማኅበረሰባቸው ውስጥ አዎንታዊና መሪ ሚና እንዲጫወቱ ብቁ አድርጎ ያዘጋጃል።

ትምህርቱ የተደራጀና የተመጣጠነ ሥርዓተ ትምህርትን በመከተል በሰባት ዋና ዋና የዕውቀት ዘርፎች ተከፍሎ ይሰጣል፦

1. የቁርኣንና ተያያዥ ሳይንሶች (علوم القرآن)
📌አል-ቁርኣኑል ከሪም ቢት-ተጅዊድ — የቁርኣን አቀራረብና ህጎቹ
📌ተፍሲሩል ቁርኣኒል ከሪም — የቁርኣን ምስጢራትና ትርጓሜ
📌ኡሱሉ አት-ተፍሲር — የቁርኣን ትርጓሜ መሠረቶችና መመሪያዎች
📌አት-ተጅዊድ — የቁርኣን አነባበብ ሥርዓት ጥናት

2. የሐዲስና ታሪክ ሳይንሶች (علوم الحديث والسيرة)
📌አል-ሐዲስ — የነቢዩ (ﷺ) ንግግሮችና ተግባራት ጥናት
📌ሙስጠለሑል ሐዲስ — የሐዲስ ምደባና የመረጃዎች ማረጋገጫ ጥናት
📌አስ-ሲረቱ አነበዊየህ — የነቢዩ (ﷺ) አጠቃላይ የሕይወት ታሪክ
📌ኹለፋኡ አር-ራሺዲን — የቅን ቅኑ የኸሊፋዎች ታሪክ
📌ታሪኹል ኢስላም — የኢስላም ታሪክና ስልጣኔ

3. የፊቅህና መሠረቶቹ (الفقه وأصوله
📌 ፊቅህ አሽ-ሻፊዒየህ — በሻፊዒይ መዝሃብ መሠረት የሸሪዓ ህግጋቶች ጥናት
📌ኡሱሉል ፊቅህ — የሸሪዓ ህግጋት ምንጮች፣ መሠረቶችና መመሪያዎች
📌ቀዋዒዱል ፊቅህ — ጠቅላላ የሸሪዓ ህግጋት መባዲኦችና ደንቦች
4. የዓቂዳና አስተሳሰብ ሳይንስ (العقيدة والمنطق)
📌አል-ዓቂደህ — የኢስላማዊ እምነትና አስተምህሮ መሠረቶች
📌አል-መንጢቅ — የአይምሮ የሥነ-አመክንዮ ጥናት

5. የአረብኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ (اللغة العربية وآدابها)
📌አል-ሉገቱል ዓረቢየህ — የአረብኛ ቋንቋ መሠረቶች
📌አን-ነሕው — የዐረብኛ ሰዋሰው ጥናት
📌አስ-ሰርፍ — የቃላት አወቃቀርና ምስረታ ጥናት
📌አል-በላጋህ — የቋንቋ ውበትና ንግግር ጥበብ
📌አል-ቀዋፊ ወልዓሩድ — የዐረብኛ ቅኔና ግጥም ሚዛን ጥናት

6. የምርምርና ክርክር ጥበብ (آداب البحث والمناظرة)
📌አዳቡል በሕሲ ወል-ሙናዘራህ — የምርምር ሥነ-ሥርዓትና የክብደት አቀራረብ ጥበብ

7. የነፍስ ማሪያና ሥነ-ምግባር (التزكية والسلوك)
📌አት-ተዝኪየቱ ወስ-ሱሉክ — የነፍስ ማጽዳትና የመንፈሳዊ ዕድገት ጥናት

እያንዳንዱ የትምህርት ዘርፍ በተመረጡና በተደራጁ ጥንታዊና ዘመናዊ መማሪያ ኪታቦች የተደገፈ ነው። ተማሪዎች መሠረታዊ ዕውቀትን ከማግኘት ባሻገር የምርምር፣ የትንተናና የተግባር ክህሎታቸውን በማዳበር ብቁ የእስልምና ምሁራን፣ አስተማሪዎችና የማኅበረሰብ መሪዎች ሆነው ይወጣሉ።

✨የእውቀት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ✨

📍ለኦንላይን መመዝገቢያ፦ https://t.me/Daru_hijra_bot
https://t.me/Daru_hijra_bot

✏️ የአካል መመዝገቢያ፦ 0903030703
                         https://t.me/Darulhijrateyn2
https://t.me/Darulhijrateyn2

🌐የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
1,7100011
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ያደረገው ኹጥባውን ሰማው። በንግግሩ መሰረት ወይ ጃሂል ነው። ወይ ውሸታም ነው። ጥሩ ሑስነ ዘን ለማድረግ ሞከርኩኝ ግን እንዴት ላድርገው።

እንደው ከተናገረው የሀመዛኒ ታሪክ ነው። የሀመዛኒ ታሪክ ቅጥፈት ለመሆኑ በይቁንይ የቀራ ሰው እንኳን አይጠፋውም። እንዴት የሚንበር ኸጢብ ይጠፋዋል።

ታሪኩን በዘገቡ በኢማም ዘሀብይ እና ታሪኩን በወሰዱበት በአቡ መንሱር መካከል ከ20 አመት በላይ ክፍተት አለ። ከዛም አልፎ ሀመዛኒ ሸሪዓ ይነሳልናል ብለው ከሚያምኑ አማኞች ውስጥ ነው። ታድያ ኡስታዝ ያስን የዚህን የሀመዛኒ እምነት ልክ ነው ብሎ ያምናል? ባያምንስ የፋሲቅ ዘገባ እንዴት ይታያል? እንደው ኢማሙል ሐረመይን ኹጥባ ያደረጉት ለሀመዛኒ ብቻ ነው?😁 ከሱ ውጭ ይህን የዘገበ የለም። አጀብ እኮ ነው ነገሩ።
1,7700014
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

Photo
📣 8ኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ👏👏👏

💙 ዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርትና ልማት ድርጅት የዓመታዊ መደበኛ የዲፕሎማና የዲግሪ ደርስ ፕሮግራሞች 8ኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል።

📲 በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያላችሁ፤ በሥራ፣ በትምህርት ወይም በሌሎች ምክንያቶች ታላላቅ ዑለማዎች ፊት ለፊት ተገኝታችሁ ለመማር ዕድሉን ላላገኛችሁ፣ ይህ ዕድል ለእናንተ ነው!።

🎓 በዲግሪ ፕሮግራም በሸሪዓ ትምህርት ከ20 በላይ የትምህርት ፈኖችን በኦንላይን ትምህርት በመማር በተደራጀና በተሟላ የጥናት ፕሮግራም እንድትማሩ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።

🏫 በአካል መማር ለምትፈልጉም ከሰኞ እስከ ዓርብ የወንዶችና የሴቶች ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል።


✨የእውቀት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ✨

📍ለኦንላይን መመዝገቢያ፦ https://t.me/Daru_hijra_bot
https://t.me/Daru_hijra_bot

📌 የአካል መመዝገቢያ፦ 0903030703
                         https://t.me/Darulhijrateyn2
https://t.me/Darulhijrateyn2

🌐የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
1,710006
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

Photo
📣 8ኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ👏👏👏

💙 ዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርትና ልማት ድርጅት የዓመታዊ መደበኛ የዲፕሎማና የዲግሪ ደርስ ፕሮግራሞች 8ኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል።

📲 በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያላችሁ፤ በሥራ፣ በትምህርት ወይም በሌሎች ምክንያቶች ታላላቅ ዑለማዎች ፊት ለፊት ተገኝታችሁ ለመማር ዕድሉን ላላገኛችሁ፣ ይህ ዕድል ለእናንተ ነው!።

🎓 በዲግሪ ፕሮግራም በሸሪዓ ትምህርት ከ20 በላይ የትምህርት ፈኖችን በኦንላይን ትምህርት በመማር በተደራጀና በተሟላ የጥናት ፕሮግራም እንድትማሩ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።

🏫 በአካል መማር ለምትፈልጉም ከሰኞ እስከ ዓርብ የወንዶችና የሴቶች ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል።


✨የእውቀት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ✨

📍ለኦንላይን መመዝገቢያ፦ https://t.me/Daru_hijra_bot
https://t.me/Daru_hijra_bot

📌 የአካል መመዝገቢያ፦ 0903030703
                         https://t.me/Darulhijrateyn2
https://t.me/Darulhijrateyn2

🌐የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
2,440009
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

08 ستمبر، 2026، 08:43

የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና ልማት ድርጅት አባላት በጋራ ሆነው የሚያዘጋጁት ትላልቅ ዑለሞች ኡስታዞች የሚታደሙበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የሰይዳችን ሰለላላሁ ዓለይሂ ወሰለም የመውሊድ ዝግጅት

የውስጥ መስመር👇
https://t.me/Kamilalmegrbiy
      https://t.me/Kamilalmegrbiy
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
2,660007

Showing 30 of 88 posts

درجہ بندی

لاگ ان درکار ہے

Frequently Asked Questions

አህሉል ዊርዲ ٹیلیگرام چینل کس بارے میں ہے؟+

አህሉል ዊርዲ (@ustaz_ebin_selman) tgdio پر Religion زمرے میں درج ایک ٹیلیگرام چینل ہے۔ اس پروفائل پر رینکنگ، ریٹنگ، ریویوز اور حالیہ پوسٹس دیکھ کر سبسکرائب کرنے سے پہلے فیصلہ کریں۔ اس وقت tgdio پر تقریباً 7,919 سبسکرائبرز ہیں۔

میں አህሉል ዊርዲ (@ustaz_ebin_selman) کو ٹیلیگرام پر کیسے جوائن کروں؟+

tgdio پر چینل پروفائل کھولیں، پھر Join / Open in Telegram سے @ustaz_ebin_selman پر مفت سبسکرائب کریں۔

کیا አህሉል ዊርዲ اچھا Religion چینل ہے؟+

tgdio پر جوائن سے پہلے አህሉል ዊርዲ کی ریٹنگ، ریویوز، رینکنگ اور پوسٹس دیکھیں۔ اس وقت tgdio پر تقریباً 7,919 سبسکرائبرز ہیں۔ اسی Religion کے دیگر چینلز سے موازنہ کریں۔

አህሉል ዊርዲ کے سٹیٹس اور پوسٹس کہاں دیکھوں؟+

tgdio پر @ustaz_ebin_selman صفحہ کھولیں — سبسکرائبرز، رینکنگ، ریٹنگ اور پوسٹس۔ Stats لنک سے گروتھ چارٹ دیکھیں۔