አህሉል ዊርዲ Telegram channel photo

አህሉል ዊርዲ

@ustaz_ebin_selmanPublic Channel

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch

Religionاردوپاکستان

102

Last views

7.9k (7,925 subscribers)
اراکین
—
Rating
101
Total Posts
Oct 22, 2026, 10:47 AM
اپ ڈیٹ کیا گیا
Apr 6, 2026
Created
Stats

آپ اردو میں مواد دیکھ رہے ہیں۔ دوسری زبانوں میں مواد دیکھنے کے لیے سائٹ کی زبان تبدیل کریں۔

Channel Information

Channel Information
Channel Nameአህሉል ዊርዲ
Username@ustaz_ebin_selman
CategoryReligion
Languageاردو
Countryپاکستان
اراکین7,925
Channel TypePublic Channel
Created6 اپریل، 2026
Last Updated22 اکتوبر، 2026 • گزشتہ پرسوں
StatusActive

درجہ بندی

عالمی درجہ بندی
#211390+17683
زبان کی درجہ بندی
#353+38
زمرہ کی درجہ بندی
#4015+515

سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ

کل: 7.9K30 Days growth: -110.1%
09/2309/2810/0310/0810/1310/1810/22
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - 30 Days
DateSubscribers
23:09:20267,936
24:09:20267,936
25:09:20267,936
26:09:20267,936
27:09:20267,936
28:09:20267,936
29:09:20267,936
30:09:20267,936
01:10:20267,936
02:10:20267,936
03:10:20267,936
04:10:20267,936
05:10:20267,936
06:10:20267,936
07:10:20267,936
08:10:20267,936
09:10:20267,936
10:10:20267,936
11:10:20267,936
12:10:20267,936
13:10:20267,936
14:10:20267,919
15:10:20267,919
16:10:20267,919
17:10:20267,919
18:10:20267,919
19:10:20267,919
20:10:20267,919
21:10:20267,919
22:10:20267,925
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Weekly
DateSubscribers
Week of 06:04:20268,182
Week of 13:04:20268,182
Week of 20:04:20268,182
Week of 27:04:20268,122
Week of 04:05:20268,122
Week of 11:05:20268,101
Week of 18:05:20268,101
Week of 25:05:20268,101
Week of 01:06:20268,030
Week of 08:06:20268,030
Week of 15:06:20268,030
Week of 22:06:20268,030
Week of 29:06:20268,031
Week of 06:07:20268,031
Week of 13:07:20268,031
Week of 20:07:20268,014
Week of 27:07:20268,014
Week of 03:08:20267,987
Week of 10:08:20267,987
Week of 17:08:20267,977
Week of 24:08:20267,978
Week of 31:08:20267,978
Week of 07:09:20267,949
Week of 14:09:20267,936
Week of 21:09:20267,936
Week of 28:09:20267,936
Week of 05:10:20267,936
Week of 12:10:20267,919
Week of 19:10:20267,925
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Monthly
DateSubscribers
April 20268,122
May 20268,101
June 20268,031
July 20268,014
August 20267,978
September 20267,936
October 20267,925
سبسکرائبرز کی تعداد میں اضافہ - Yearly
DateSubscribers
20267,925

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ካነን ማሽን አዲስ የሚሸጥበት የምታውቁ3.3K
  2. #2የቲክቶክ ቻናላችንን አያይዛችሁ ለዚህ ለሸማኢል ደርስ ቪድዮ እንድትሰሩ በአክብሮት እንጠይቃቹዋለን🙏3.2K
  3. #3ሰው እንዴት እንዲ ይቃዣል። ከነቢ ሙሳ ከነቢ ዒሳ ከነቢ ሙሐመድ እኩል አደረጉት። የኡመቱ ችግር ዑለማ ነው አሉ2.9K
  4. #4የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና ልማት ድርጅት አባላት በጋራ ሆነው የሚያዘጋጁት ትላልቅ ዑለሞች ኡስታ2.7K
  5. #5🚨ምዝገባ ተጀምሮዋል።📣2.7K
  6. #6የዑለማ ቤት ዚያራ ሙሉ አስቤዛ2.6K
  7. #7📣 8ኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ👏👏👏2.4K
  8. #8🤚🏿 *ለአስተዋዮች ሁሉ የተሰጠ ጥልቅ ማሳሰቢያ!* 👇🏿2.3K
  9. #9https://vt.tiktok.com/ZS4pdqEa2/2.0K
  10. #10🦋✨ተናጋሪዎች ምንኛ በዙ! ሠሪዎች ደግሞ ምንኛ አነሱ!✨🦋1.9K

تازہ ترین پوسٹس

አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

23 اکتوبر، 2026، 13:23

🤍የሱረቱል ካህፍ ዱዐ🤍

💝﴿ دعاء سورة الكهف﴾💞
للحبيب أبي بكر العدني بن علي المشهور🤍

الْلَّهُمَّ يَا ذَا الجَلَالِ وَالإِكْرَامِ، وَالمَوَاهِبِ العِظَامِ، وَخَالِقِ الحَلَالِ وَالحَرَامِ، وَالمُوَفِّقِ مَنْ يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ إِلَىٰ أَسْبَابِ وَمُوجِبَاتِ الاِ لْتِزَامِ ؛ نَسْأَلُكَ الْلَّهُمَّ أَنْ تُحْيِيَنَا عَلَىٰ الإِسْلَامِ، وَتُمِيتَنَا عَلَىٰ الإِيمَانِ، وَتُرَقِّيَنَا بَيْنَهُمَا فِي مَرَاتِبِ الإِحْسَانِ وَالإِيقَانِ وَالعِرْفَانِ ، يَا كَرِيمُ يَا مَنَّانُ..

الْلَّهُمَّ ا حْفَظْنَا مِنْ كُلِّ فِتْنَةٍ مُضِلَّةٍ، وا شْفِنَا مِنْ كُلِّ سَقَمٍ وَعِلَّةٍ، وَا غْفِرْ لَنَا كُلَّ مَعْصِيَةٍ وَزَلَّةٍ، وَثَبِّتْنَا عَلَىٰ الحَقِّ وَالمِلَّةِ، وَا جْعَلْ لَنَا مُذَكِّراً وَمُعِينًا مِنْ عِبَادِكَ الأَدِلَّةِ.
وَإِذَا أَرَدْتَ بِعِبَادِكَ فِتْنَةً فَا قْبِضْنَا إِلَيْكَ غَيْرَ مَفْتُونِينَ ، وَلا ضَالِّينَ ، وَلَا مُضِلِّينَ ، بِمَنِّكَ وَكَرَمِكَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينِ.

الْلَّهُمَّ ا عْصِمْنَا بِفَضْلِكَ مِنْ فِتْنَةِ المَسِيخِ الدَّجَّالِ، وَمنْ سُوءِ الأَعْمَالِ وَفَسَادِ الأَحْوَالِ، وَفُضُولِ الأَقْوَالِ، وَا هْدِنَا لِمَا يُرْضِيكَ عَنَّا في كُلِّ حَالٍ، وَا خْتِمْ أَعْمَارَنَا بِالحُسْنَىٰ فِي خَيْرٍ وَعَافِيَةٍ وَسَلَامَةٍ يَا ذَا الجَلَالِ .

وَصَلَّىٰ ا للّٰهُ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَنَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ ، وَالحَمْدُ لِلّٰهِ رَبِّ العَالَمِينَ .
102000
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

23 اکتوبر، 2026، 13:23

‎⁨سورة الكهف⁩.pdf.pdf3.7 MB
قَالَ رَسُولُ الله ﷺ : «من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ».

🌹✨ጁሙዐ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
❝በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል❞ይሉናል ትልቁ ሠው ❤ሶለዋቱ ረቢ ወሠላሙሁ

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
94000
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

22 اکتوبر، 2026، 21:42

Photo1/2
꧁°•.❃✨كم أجعلُ لك مِنْ صلاتي؟✨❃.•°꧂
🦋✨🌹✨🦋

ሻዚሊዮቹ..❨ሠይዲ አቡል መዋሂብ❩ ❝ረሱለላህንﷺْ አየኋቸውና እንዲህ አልኳቸው.. ፡«አንቱ የአላህ ነቢይ ሆይ!..የሠይዲ ከዕብ ረዲየሏሁ ዐንሁ ንግግር ❨كم أجعلُ لك مِنْ صلاتي؟❩ ❝እንደው እኔ ከማወርደው ሶለዋት ምን ያህሉን ላንቱ ላርግልሆ?❞ ሲሉ ምን ለማለት ነው»አልኳቸው።

እርሳቸውም ፡❝የሶለዋቱን ምንዳ ለእራሱ ሳይሆን ለእኔ ሀዲያ መስጠት❨መላክ❩ ነው ❞አሉ።

ሳዳቱል መሻይኽ የተሻለ ብለውታል። ኋላም እንዲህ አሉ፦ ❝ይሄ ማለት የተፈለገበት አካቢሮች ዘንድ ሀዲያ መላክ መቅሰዱ ለእነርሱ ለዐዘማቸው እና ለክብራቸው እንጂ የተሠጣቸውን የሚሹ ሆነው አይደለም❞አሉ።

ኢማም ሸዕራኒይ ረሂመሁላህ
📚አል-ዐህድ
3540013
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

22 اکتوبر، 2026، 12:21

✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ?

🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም)

🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል

✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ!

✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:-
➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ
➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ
➡️መድህ 10 ደቂቃ
➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው  መድሆቻቸውን ይታወሳሉ)
➡️ ሹራ:-የቀጣይ  ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ

❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ  ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል

✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም
✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ


🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል
✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ)
🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን
ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ


✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us
@Khamoshiaa
@Alishq_Alsufiy


➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇


https://t.me/DarulHijreteinMembers
350003
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

21 اکتوبر، 2026، 23:49

Photo1/2
🦋✨«ከሰዎች አሉ..ንፁህ ማር ብናጠጣቸው ራሱ በእኛ ላይ ጥላቻን እንጂ የማይጨምሩ… እንደዛውም ከሰዎች ውስጥ አሉ..አካላቸውን ብንቆራርጠው እንኳ በእኛ ላይ ፍቅርን እንጂ የማይጨምሩ..»🩵

ኢማም ዐሊይ (ከረመላሁ ወጅሀህ)
5280039
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

21 اکتوبر، 2026، 12:56

Photo1/2
🦋✨ይድረስ ለልብህ✨🦋

✍️አላህ ከሚለግሰን ውብ ስጦታዎች አንዱ የውስጥ መስፋት ነው።አላህ በባህሪህ ውስጥ ሰፊ ልቦናን መለገሱ ነው። ይህ ስጦታ የሰዎችን ልዩነት በሰፊ ልብ እንድትቀበል በስኬታቸው ሳትሰጋና የሌሎች ስኬታማ መሆን ያንተን ዋጋ የሚቀንስ መሳይ ስሜት እንዳይሰማህ ያደርግሃል።

የሰፊ ልብና ሩኅሩኅ ነፍስ ባለቤት መሆን ማለት በውድድር አለመጥፋት ማለት ነው። በሁሉም ቦታ ራስህን ለማረጋገጥ ባለው ፍላጎት አለመክበድና የራስ ድክመትህ ሰዎችን ዝቅ አድርጎ እንዲታይህ በማድረግ ከንቱ ስሜት ውስጥ አለመግባት ነው።

አንዳንዶች ሪዝቃቸው ቢሰፋም ነፍሳቸው የጠበበች ናት። ንብረታቸው እያደገ ሲሄድ ነፍሳቸው ግን ማን ሊቀድመኝ ነው ከሚል ስጋትና ሌሎች የተመኙትን ማግኘታቸው ከሚያስከትልባቸው ቅናት ነፃ መውጣት አትችልም።

አላህ (ሱ.ወ) በውድድር ያልተያዘ ልብን እንድንለምን አስተምሮናል።እሱም እንዲህ ብሏል:
🦋✨﴿ وَلَا تَتَمَنَّوْا مَا فَضَّلَ اللَّهُ بِهِ بَعْضَكُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ ﴾
«አላህ ከርሱ አንዳንዱን በሌላው ላይ ያደረገውን ብልጫ አትመኙ»

ሌሎች ዘንድ ያለው ሁሉ ያንተ ጉድለት አይደለም የምኞትህ መዘግየትም አንተ ከሌሎች ያነሰ መሆንህን አያሳይም። የሰዎች ዕድል መለያየት በእጅህ ባለው ነገር ላይ እንድትከፋ ምክንያት ሊሆን አይገባም።👐

ጌትዬ..! ልቦቻችንን አስፋልን..ነፍሳችንንም አጥራን..የተረጋጋች ነፍስም ለግሰን.. የነፍሳችን ስፋት ከዚህች ዓለም ጥበት በላይ እንዲሆንና የልባችንም ሰላም ከምንፈቅደው ነገር ሁሉ የላቀ እንዲሆን አድርግልን! 🤲✨🦋
1,7200020
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

20 اکتوبر، 2026، 20:16

🦋በሀሩን ረሺድ ዘመን ወቅት ሙተነቢዖች ❨ነብይ ነን❩ ከሚሉት ውስጥ አንዱ ይያዝና ረሺድ ጋ ይቀርባል ..❝ቆይ አንተ ወደማን ተልከህ ነው?🙄❞ ብለው ሲጠይቁት
❝ ምን በቃ ጠዋት ተላኩ እናንተ ይኸው አሁን ያዛችሁኝ🤷‍♂ አለ😂

ያለንበት ወቅት በሌላ version 😌
6500027
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

19 اکتوبر، 2026، 16:49

﴿إِيّاكَ نَعبُدُ وَإِيّاكَ نَستَعينُ﴾🦋✨
7880019
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

19 اکتوبر، 2026، 13:28

Photo1/2
🌙📚 ልዩ የምስራች! ልዩ የበጋ ደርስ ፕሮግራም! 📚🌙

✨ ዒልም፣ ተግባር፣ አደብ! ✨
📢 የቀን የበጋ ደርሳችን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው!

🕒 የደርሱ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:15

የሸሪዓ ዕውቀትን በጥልቀት ተምረው፣ ቅዱስ ቁርኣንን ሐፍዘው፣ በዒልም፣ በአደብና በዲግሪ የሚመረቁበትን ይህንን ድንቅ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

🎓 በሦስት ዓመት ውስጥ፦ 📖 የሸሪዓ ዕውቀትን በሚገባ መማር። 📗 ቅዱስ ቁርኣንን ሐፍዞ ማጠናቀቅ። 🕌 በዕውቀትና በመልካም ሥነ-ምግባር መታነፅ። 🎓 የዲግሪ ትምህርትን በማጠናቀቅ ለምረቃ መብቃት።

🌍 በታላላቅ ኡስታዞች የሚሰጥ ትምህርት!
ይህ ደርስ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተገኙ ዓለም አቀፍ ኢጃዛ ባላቸው ብቁና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች የሚሰጥ ልዩ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ነው።

ከሚያስተምሩት ታዋቂ ኡስታዞች መካከል፦ 🌹 ሸይኽ ካሚል 🌹 ሸይኽ አብዱልወሃብ 🌹 ሸይኽ ዘከሪያ 🌹 ሸይኽ አብዱልከሪም 🌹 እና ሌሎችም ታላላቅ የዕውቀት ባለቤቶች።

💎 የዚህ ፕሮግራም ዓላማ የዲግሪ ሰርተፊኬት ብቻ ሳይሆን፣ የዲን ዕውቀትን የተረዳ፣ በዕውቀቱ የሚሠራና በአደብ የተንፀባረቀ ትውልድ ማፍራት ነው!

⏳ ማሳሰቢያ፦ የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!

📌 ይህንን ዕድል ለራስዎና ለቤተሰብዎ ይጠቀሙበት። ለወዳጅ ዘመዶችዎም ያጋሩ!

🌿 ዒልም፣ ተግባር፣ አደብ — የአንድ ሙስሊም የስኬት መሠረቶች! 🌿

✏️ለመመዝገብና መረጃ ለመጠየቅ
0903030703
https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
638006
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

15 اکتوبر، 2026، 23:46

Photo1/2
ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ


@muradk_m
0977094987
0911848441
628000
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

15 اکتوبر، 2026، 12:20

Video
📱የመጀመሪያ ዙር
የበጋው የሴቶች እና የወንዶች የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው። አሁን ካሉት ጋር መቀጠል ምትፈልጉ አሁኑኑ ተመዝገቡ

ለመመዝገብ 0903030703
533005
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

14 اکتوبر، 2026، 23:55

Photo1/2
ያ ሀሳብህ…ከባድ ነው ብለህ የምታስበው ትልቁ ጉዳይህ እና እንቅልፍ የነሳህ ህልም…አሏህ ፊት ጉዳዩን ስታቀርበው ...አይንህ እያየ እና ጆሮህ እየሰማ ፊለፊትህ እውነት ሆኖ ይረጋገጣል…ያኔ ትኖረዋለህ…ታጣጥመዋለህ…«አልሀምዱሊላህ አሏህ እኮ አሳካልኝ…ወፈቀኝኮ…»

በስተመጨረሻም አመስጋኝ ሆኜ ሁስነል ኻቲማ ነው የምፈልገው ስትልስ………!✨🦋
7470034
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

14 اکتوبر، 2026، 11:27

🦋✨وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ آمِنُوا كَمَا آمَنَ النَّاسُ قَالُوا أَنُؤْمِنُ كَمَا آمَنَ السُّفَهَاءُ ۗ أَلَا إِنَّهُمْ هُمُ السُّفَهَاءُ وَلَٰكِن لَّا يَعْلَمُونَ✨🦋

ለነሱም «ሰዎቹ እንዳመኑ እመኑ» በተባሉ ጊዜ «ቂሎቹ እንዳመኑ እናምናለን?» ይላሉ፡፡ አዋጅ ንቁ እነርሱ ቂሎቹ እነርሱው ናቸው፤ ግን አያውቁም፡፡

መናፍቃን አሁንም በኢማን ፣በተቅዋ እንዲሁም እውቀት ባላቸው ሰዎች ላይ እንዳሾፉ፣አሳንሰው እንዳዩ እና እንደተሳለቁ!

በተለይም በአካዳሚክ ዘርፍ ላይ ከፍ ባሉ እና የማእረግ መጠሪያ ካላቸው  ሊያሳንሱ ይችላሉ…

በአለባበሳቸው… በዲን አቋማቸው… በኢማናቸው ላይ ሲሳለቁ ይስተዋላል…

በእርግጥ እውቀትነቱ ወደ አኺራ እና ወደ አሏህ የማያመራ እውቀት… እውቀት አይደለም…👐
8000014
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

14 اکتوبر، 2026، 00:26

Photo1/2
إنَّ اللهَ تعالى يقولُ: إنَّ عبدًا أصحَحْتُ له جسمَهُ، ووَسَّعْتُ عليه في معيشتِهِ، تمضي عليه خمسةُ أعوامٍ لا يَفِدُ إليَّ لمحرومٌ»

አላህ በሀዲሰል ቁድስ እንዲህ ይላል፦

« አንድ ባሪያን አካሉን ጤንነት ሰጥቼው ፤ ሪዝቁን አስፍቼለት አምስት አመት በይቱላሂን ሳይዘይር ካለፈበት ከመልካም ነገር የተከለከለ ነው ።»

ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል ።
5750015
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

13 اکتوبر، 2026، 23:53

🦋✨{ و نَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَ كَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِينَ } ✨🦋

«እና ከጭንቀቱም አዳንነው፤ እንደዛውም አማኞችን እናድናለን»

✍️በጣም ተጨንቀህ..ተስፋ ቆርጠህ.. ሁሉም ነገር አቅምህን ጨርሶ ነገሮች ሁሉ በአንድ ጊዜ ተዘግተውብህ ባለህበት ከባድ ሰዓት..ይህንን የቁርአን አንቀጽ ስትሰማ ተስፋንና ጉልበትን ይሰጥሃል።

አላህ እንደሚያጸናህና እንደሚያጠነክርህ ስሜት ይሰማሃል። ይህ ከሁሉ በላይ ሊያረጋጋህ የሚችል ብቸኛው ነገር ነው 🩵
7110018
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

13 اکتوبر، 2026، 11:28

🦋«ጭር ባለው የዐረቢያ በረሃ ውስጥ በነበርኩበት ወቅት..»ይላሉ መውላ ነስሩዲን ለተሰበሰበው ታዳሚ

«በበረሃው ውስጥ የነበሩትን አስፈሪና ደም የተጠሙ ወንበዴዎች በአንድላይ አሯሯጥኳቸው»

ይህንን የሰማው ታዳሚ በመገረም🙆🏻‍♀️« እንዴት እንዲህ አደረጉ ሙላ» ብለው በአንድ ድምፅ ጠየቁ

ነስሩዲን መለሱላቸው «ልክ ሲያፈጡብኝ እሮጥኩ..ያኔ እነሱም ከኋላዬ ተሯሯጡ»🤌😂
8740042
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

12 اکتوبر، 2026، 11:42

🦋✨ይድረስ ለልብህ✨🦋

✍️በረካ ማለት ብዙ ነገር መኖር ማለት አይደለም ይልቅስ ያለው ነገር ጥሩ ተፅዕኖ ማሳደሩ ነው።

ሰው ሰፊ ጊዜ ሊኖረው ይችላል ግና ለራሱ የሚሆን ጊዜ ሊያጣ ይችላል። በቂ ገንዘብ ሊኖረው ይችላል ግና የባለጸግነት ስሜት ላይሰማው ይችላል። ብዙ ነገሮች ሊከቡት ይችላሉ ሆኖም ልቡ የሚጎድለውን ነገር በማሰብ ብቻ ተጠምዶ ይቆያል።

ምክንያቱም በረካ በነገሮች ብዛት ብቻ አይደለም ይልቅስ አላህ በነገሩ ውስጥ በረካን በማኖሩ ባለቤቱ የሚጠቀምበት እና ሌሎችም የሚጠቀሙበት መሆኑ ላይ ነው።

አላህ እንዲህ ይላል:
🦋✨﴿وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ﴾

«የከተሞቹም ሕዝቦች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ ከሰማይና ከምድር በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር»

ሀቂቃው በረካ በነገር ላይ ከመጨመር የሰፋ ነው። አላህ በውስጡ የሚያስቀምጠው መልካም ነገር ነው።ተፅዕኖው ይሰፋል..ጥቅሙ ያምራል..ባለቤቱንም ከብዛት ጋር ምንም ግንኙነት በሌለው መንገድ ይበቃዋል።

ለዚህም ነው በረካ በአንዲት ሰዓት ውስጥ ልትኖር የምትችለው በዚያች በቀናት ውስጥ ያልሰራሀውን ነገር ትሰራለህ። አነስ ባለ ገንዘብ ውስጥም ሊኖር ይችላል..በዚ ከሱ የሚበልጠውን ገንዘብ የሚተካ በቂነትና ጥቅም ይኖረዋል።

እጅግ ረጅም ባልሆነ ዕድሜም ውስጥ ሊኖር ይችላል..ግና ከሱ መለየት በኋላ ለባለቤቱ በሚጠቅሙ ነገሮች የተሞላ ይሆናል።
ስለዚህ ሁልጊዜ በህይወትህ ውስጥ ስላደገው ነገር ብቻ አትመልከት..ይልቅስ አላህ ውስጡ ያስቀመጠውን መልካም ነገር ላይ ተመልከት።

እያንዳንዱ ጭማሪ በረካ አይደለም እንዲሁም እያንዳንዱ ማነስ እጦት አይደለም።
ሩህህ በበረካ ሀያት ትለመልምና የዚያ አነስተኛው የብዙ ጥቅም ባለቤት ይሆናል
ብዙውም የብዙ መልካም ነገር ባለቤት ይሆናል🩵
1,1800012
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

10 اکتوبر، 2026، 22:47

✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ?

🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም)

🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል

✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ!

✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:-
➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ
➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ
➡️መድህ 10 ደቂቃ
➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው  መድሆቻቸውን ይታወሳሉ)
➡️ ሹራ:-የቀጣይ  ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ

❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ  ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል

✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም
✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ


🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል
✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ)
🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን
ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ


✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us
@Khamoshiaa
@Alishq_Alsufiy


➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇


https://t.me/DarulHijreteinMembers
947008
አህሉል ዊርዲ logo
አህሉል ዊርዲ

10 اکتوبر، 2026، 11:33

Photo1/2
🦋✨ተስፋ አለ… የአንድ እናት ያልተዘመረላት ድካም

ሁልጊዜ ጥዋት ብን ብላ ትነሣለች.. የቤቱን ሥራ ጨርሳ ከልጇ ጎን በመሆን ትምህርቱን ታግዘዋለች። የልጇ ደረጃ አነስተኛ ስለነበር በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ሲሳሳት ማብራሪያውን ከ1_10* ትደግምለታለች።

ሌሊት እየገፋ ሲሄድ እርሷም ከድካም የተነሣ ብቻዋን አልጋዋ ላይ ሆና ታለቅሳለች፦ "ጌትዬ! የምችለውን ሁሉ አድርጌአለሁ ለምን ውጤቱን ማየት አቃተኝ?" ትላለች።

አንድ ቀን ግን ልጁ ከፈተና ሲመለስ አዘኖ እንዲህ አላት፦ "እኔ እንደ ጓደኞቼ ብልህ አይደለሁም ምንም ያህል ባጠና ከንቱ ነው" ይህች ቃል ከማንኛውም ውጤት በላይ ልቧን ሰበረችው። ሆኖም አጠገቡ ተቀምጣ እጁን በመያዝ እንዲህ አለችው፦ "አንተ አልተሸነፍክም ገና እየተማርክ ነው። አብረን እንቀጥላለን"

ቀናት ነጎዱ… ውጤቱ መጀመሪያ ላይ ባያምርም እናትየው ተስፋ አልቆረችም። በመጨረሻም የዓመቱ ውጤት ሲወጣ፣ የክፍሉ አንደኛ ባይሆንም በከፍተኛ ሁኔታ መሻሻል አሳይቷል። ልጁ በደስታ እየሮጠ መጥቶ፦ "እማዬ! ተሳካልኝ! አየሽው አይደል?" አላት።

በዚያን ጊዜ እናትየው በደስታ እንባ ታጠበች ምክንያቱም ያለፈችባቸው አስቸጋሪ ሌሊቶች እና የድካም ቀናት ሁሉ ከንቱ እንዳልነበሩ ተረዳች።

🌿 ለእያንዳንዱ የምትደክሚ፣ የምታስተምሪና ዱዐ የምታደርጊ እናት፦

ፍሬውን ለማየት አትቸኩይ
ልጅሽ አሁን ላይ ከፍተኛ ውጤት ባያመጣም ጥረሽ ያሳደግሽው ሁልጊዜ ይታወሳል።
የእናትነት ድካም መቼም ከንቱ አይቀርም።

አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦
﴿وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ﴾
«የሰው ልጅም ጥረቱ ወደፊት የሚታይ መሆኑን (ይወቁ)» (ሱረቱ አን-ነጅም፣ 40)

🩵ጌትዬ.. የተርቢያቸውን ጥረት ሰብርና ተድህያ ለከፈሉት ሁሉ በበጎ መልስላቸው🤲
1,0400017

Showing 30 of 101 posts

درجہ بندی

لاگ ان درکار ہے

Frequently Asked Questions

አህሉል ዊርዲ ٹیلیگرام چینل کس بارے میں ہے؟+

አህሉል ዊርዲ (@ustaz_ebin_selman) tgdio پر Religion زمرے میں درج ایک ٹیلیگرام چینل ہے۔ اس پروفائل پر رینکنگ، ریٹنگ، ریویوز اور حالیہ پوسٹس دیکھ کر سبسکرائب کرنے سے پہلے فیصلہ کریں۔ اس وقت tgdio پر تقریباً 7,925 سبسکرائبرز ہیں۔

میں አህሉል ዊርዲ (@ustaz_ebin_selman) کو ٹیلیگرام پر کیسے جوائن کروں؟+

tgdio پر چینل پروفائل کھولیں، پھر Join / Open in Telegram سے @ustaz_ebin_selman پر مفت سبسکرائب کریں۔

کیا አህሉል ዊርዲ اچھا Religion چینل ہے؟+

tgdio پر جوائن سے پہلے አህሉል ዊርዲ کی ریٹنگ، ریویوز، رینکنگ اور پوسٹس دیکھیں۔ اس وقت tgdio پر تقریباً 7,925 سبسکرائبرز ہیں۔ اسی Religion کے دیگر چینلز سے موازنہ کریں۔

አህሉል ዊርዲ کے سٹیٹس اور پوسٹس کہاں دیکھوں؟+

tgdio پر @ustaz_ebin_selman صفحہ کھولیں — سبسکرائبرز، رینکنگ، ریٹنگ اور پوسٹس۔ Stats لنک سے گروتھ چارٹ دیکھیں۔